ዳዕዋ ሰለፍያ በአጅባር القناة الرسمية للدعوة السلفية فى مدينة الأجبار


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


📢በዚህ ቻናል
📜የዑለማዎች ፈተዋ
💿የዑለማዎች ሙሀዶራ እና
ኹጥባ
🇸🇦የዓረበኛ ደርስ እና ዳዕዋዎች ፣ ፅሁፎች ፣ ፈተዋዎች
🇪🇹በሀገራችን ባሉ ዳኢወች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች እና
📝ፋኢዳ ያላቸው ፅሁፎችና ድምፆችን ያገኛሉ
💻ጆይን ይበሉ
👇👇👇
https://t.me/deawa_selefya
ለአስተያየትተዎ ፥
👇👇👇
@deawa_selefyaBot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


⭕👉 ሰኢድ ሼሆቹ የሚሉት የደሴው ዟሊም ታላላቅ ኡለሞች እነሼህ ፈውዛን እነኢማም ሙሀመድ ኢብኑ አብደልወሃብ በአጠቃላይ ብርቅዬ ኡለሞች ያላገኙትን ከኢብኑ ተይሚያ ኢጅማዕ ነቅል አደረገ ገርሞ ይገርማል‼️

📮ማለት ሙስሊም ሆኖ ሽርከል አክበር ላይ የወደቀን በተስሚያ ሙስሊም እንደሚባል በሙአመላ የሙስሊም ሙአመላ እንደሚደረግ ኢጅማእ ነቅል አድርጓል እንደሱ ሙገታ ማለቴ ነው👂👂

👉እነዚህ ሰዎች ኡዝር ቢል ጀህል የለም የሚልን ተክፊሪ አንልም የሚል የለም የሚል አብሮ በዳዕዋው መጓዝ ይቻላል ይላሉ እንጂ ውሸታቸውን ነው ሰውን ለመያዝ እንጂ አምነውበት አይደለም ተማሪን ለማታለል ነው ‼️‼️‼️

➽ ቀስ ብለው ሰው ከያዙ በኋላ በኢርጃዕ የጠነባው መንሃጃቸው ውስጥ ሰዎችን ለማጎር ነው በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል‼️‼️

👉ምክንያቱም እንደነሱ ሙገታ መስአላው ኢጅማእ ከሆነ እንዴት ኢጅማእን ከጣሰ ጋር አብሮ መሄድ ይቻላል ⁉️⁉️

⭕️👉ከነዚህ ሰዎች መራቅ ግድ ነው አደገኛ መጥፎ የተውሂድን ዳእዋ የሚመቱ አስፈሪ ሰዎች ናቸውና ጠንቀቅ ማለቱ ግድ ነው‼️‼️‼️

⭕️👉ለማንኛውም ሰውዬው ለቀጠፈው ቅጥፈት በኡለሞች ተመልሶለታል አዳምጦ ከነዚህ ሰዎች መራቅ ነው‼️


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuJewudan


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
                     🔹من عجائب القرآن🔷

🔺  ከቁርአን ድንቃድንቆች🔺

🔺ቁርአን ሁሉም ድንቅ ቢሆንም ነገር ግን ጎላ ጎላ አጠር ያሉትን ድንቃድንቆች ሁል ጊዜም ከተራዊህ በኋላ እጥር ምጥን ባለመልኩ በየቀኑ እዳስሳለን ለዛሬ የአባታችን አደምና የእናታችን ሀዋን አፈጣጠር ይዘንላችኋል


🔶 በሸይኻችን አቡ ኒብራስ


🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
" لقد كان في قصصهم عبرة لأولي الألباب ما كان حديثا يفترى ولكن تصديق الذي وتفصيل كل شيء وهدى ورحمة لقوم يؤمنون" يوسف ١١١

🎤🎤 للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي نبراس مصطفى بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه

  
🎙ረዝመቱ 🕰 55:59🕰

🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ
ሪያድ ስዑዲ


📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡናሙስ

   
https://t.me/AbuNamuse

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
https://t.me/AbuNamuse


🗞️
https://t.me/AbuNamuse

🎙ድምፁን ለማግኘት👇

https://t.me/AbuNamuse/8342


ሀቢቢ

ነብዩና የነብዩ ብርቅዬ ምትኮች እያሉልህ እንደ አባት አልባ ልጅ የምዕራባዊያን ገረድ ከሆንክ እምነትህን ፈትሽ‼️



https://t.me/AbuJewudan


ኢምራን አህመድ (አቡ ጀውዳን) dan repost
‌‎قال الإمام الشافعي - رحمه الله 

خير الدنيا والآخرة في خمس خصال

🔴👉 የዱንያም ሆነ የአይራ መልካሞቹ ❺ ናቸው።

غنى النفس
❶የነፍስ ሀብታምነት
وكـــــف الأذى

❷ሌሎችን ከማስቸገር መታቀብ

وكسب الحلال

❸ሀላል ነገር መከሰብ

ولباس التقوى

❹የተቅዋ ልብስ መልበስ

والثقة بالله عز وجل على كل حال.

❺በማንኛውም ነገር ላይ በአሏህ መመካት።

📚 « مناقب الشافعي للبيهقي (١٧٠/٢)

https://t.me/AbuJewudan

https://t.me/AbuJewudan


⭕️👉ዘይኑ ብዙ ቀባጥረዋል ብዙም ቀጥፏል በተለይ በሼህ ፈውዛን ላይም ቀጥፏል ከጀማል ያሲን ኮርጆ ነው መሰለኝ ፈትዋዎችን ለመቆልመም ይንደፋደፋል❌

⭕👉አንደኛ አቡ ኒብራስ ኢብኑ ኡሰይሚን በተስሚያና በሙአመላ ኡዝር አይሰጡም ብሎ ዋሽተዋል አለ ❌

⭕👉ለዚህም መልስ አለ አቡ ኒብራስ ይህንንም ከራሱ አምጥቶ አይደለም የተናገረው الحمد اللهከጀበሉ ሼህ ፈውዛንና ከሼኽ ኢብኑ ኡሰሚን ተማሪዎች ተከትሎ ነው የተናገረው ስለዚህ ከራሱ አምጥቶ አይደለም ኡስታዛችን ሰምቶ መፍረድ ነው‼️

⭕️👉የሼኽ ፈውዛንም የሼኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ተማሪዎች ድምፃቸው ተያይዞላችኋል ይደመጥ⁉️

⭕️👉ሁለተኛ ታላቁ ሼኽ ፈውዛን በተስሚያ ኡዝር የሰጡበት ፈትዋ ማምጣት ይቻላል አለ

⭕️👉ይህ የአመቱ ምርጥ ቅጥፈት ነው ያ ዘይኑ

📮እስኪ ሼኽ በተስሚያ ኡዝር የሰጡበትን ድምፃቸውን ወይም ፅሁፋቸው ካለ አምጣልን እንስማው መፎከር አያዋጣም መረጃውን ቁጭ ማድረግ ነው⁉️

⭕️👉በል ካንተ ቅጥፈት በተቃራኒ ነው ሼኽ አቋማቸው መስማት ማመን ነው ይደመጥ⁉️

⭕👉ሌላው የአዚር ቀውል ኩፍርይ አይደለም እያለ ሙጭጭ ብሎበታል እብኑ ባዝ ሁጃ ከደረሰው በዃላ ይከፍራል ማለታቸው የጠበቆቹ ንግግር ኩፍርይ ስለሆነ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም‼️

⭕️👉እናንተ አንደምትሉት አነስተኛ ቢዳዓ ቢሆንኮ ሙብተዲእ ይባላል ነበር የሚሉት ለምን ታጭበረብራላቹ አላህን አትፈሩምን⁉️⁉️⁉️

አረ ብትበረም ፈይል ናት አይነት ድርቅና ይቅርባቹ ወደ አቅላቹ ተመለሱ


https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan


ኢምራን አህመድ (አቡ ጀውዳን) dan repost

   ሽ
     ዳ 

እና

ፊልምን እንጠንቀቅ‼️

⭕ ረመዷን የነሽዳ ወር አይደለም
በረመዷን እየጠበቁ በነሽዳና በፊልም ህዝቡን ማታለል ይህ በኢስላም ስም የሚፈፀም ከኢስላም ያላይደለ ዘግናኝ ግፍ ነው ልንጠነቀቅ ይገባል።

https://t.me/AbuJewudan


ኢምራን አህመድ (አቡ ጀውዳን) dan repost
👉አደራ ተጠንቀቅ‼️
    ----------

إياك أن تقترب ممن يطلب منك الاحتراق لترضيه.. فمن يستهلكك لا يستحقك..

እሱን ለማርካት እንድትቃጠል ወደሚጠይቅህ ሰው ከመቅረብ ተጠንቀቅ.. የሚያፈጂህ አይገባህም.. ።

https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan


ኢምራን አህመድ (አቡ ጀውዳን) dan repost
በረመዷን በብዛት የሚፈፀሙ ስህተቶች
~
① ሶላት ሳይሰግዱ መፆም፣
② ሌሊቱን በጫት ካሳለፉ በኋላ ሰሑርን አስቀድሞ በመመገብ ሱብሕ ሳይሰግዱ መተኛት፣
③ ቀኑን በእንቅልፍ፣ ሌሊቱን በተከታታይ ፊልም (ሙሰልሰላት) ማሳለፍ፣
④ ረመዷንን ጠብቆ መንዙማና ነሺዳ እየለቀቁ ሰዎችን ከቁርኣን ማዘናጋት፣
⑤ ተራዊሕን በንቃት እየሰገዱ ፈጅር ሶላትን በእንቅልፍ ማሳለፍ፣
⑥ ተራዊሕ ላይ በየአራቱ ረከዐ መሐል የቢድዐ እና የሺርክ እንጉርጉሮዎችን ማስገባት፣
⑦ የተራዊሕ ኢማሞች በጣም ረጅም የቁኑት ዱዓእ ማድረግ፣
⑧ መግሪብ ሶላት ሲጠናቀቅ ስርአት በሌለው መልኩ ለፊጥራ መጣደፍ (ሰጋጆችን የሚያቋርጥ፣ የሰው ጫማ የሚያቀያይር፣… አለ)
⑨ ሌሊት ላይ "ተሰሐሩ" እያሉ መዞር፣
(10) የሱሑር ጊዜ ሳያልቅ ለጥንቃቄ በሚል ቀድሞ አዛን ማድረግ፣
(11) ሱሑር ላይ "ነወይቱ ሰውመ ገዲን" እያሉ በቃል መነየት፣
(12) እያንቀላፉ ተራዊሕ መስገድ፣
(13) ልጆች "እንፁም" ሲሉ ማበረታታት ሲገባ መከልከል፣ "ውሃ አያስፈጥርም፣ ተደብቀህ ብላና ትፆማለህ" እያሉ መዋሸትና ውሸት ማለማመድ፣
(14) ሴቶች በተጋነነ የምግብ ዝግጅት ሰፊ ጊዜያቸውን ማቃጠል፣
(15) ሴቶች ሽቶ ተቀብተው ለተራዊሕ መውጣት፣
(16) በተራዊሕ ወቅት የሴቶችና የወንዶች በየ ጎዳናውና በየካፌው አላስፈላጊ መዝረክረክ፣
(17) ሃሜት፣
(18) ፊጥራ ላይ ከመጠን በላይ መመገብ፣
(19) ቀኑን በካርታ፣ በዳማ እና መሰል አጉል ነገሮች ማሳለፍ፣
(20) ሙዚቃ ማዳመጥ፣
(21) የሰው ስራ የሚሰሩ ተቀጣሪዎች ጧት በሰዓት አለመግባት (አማና መጠበቅ፣ ቃልን ማክበር ግድ ይላል። ግዴታ ያልሆኑ ዒባዳዎች ተፅእኖ የሚያሳድሩብን ከሆነ መተው ወይም መቀነስ ነው)፣
(22) በተለይ በስራ ቦታዎች ላይ በመንዙማና በነሺዳ ማሳለፍ (መሆን ያለበት ከተመቼ ቁርኣን መቅራት፣ ካልሆነ ዚክር ማድረግ ወይም ደዕዋ ማዳመጥ፣ ካልሆነ ዝምታ ይሻላል።)
(23) ለይለተል ቀድርን ለማየት ሰማይ ሰማይ እያንጋጠጡ ተሰብስበው እያወሩ መጠበቅ (የሚታይ ነገር የለም)፣
(24) አንዳንድ አካባቢዎች የዒሻእ ሶላትን በጣም በማዘግየት ሰው ጀማዐ ላይ እንዳይካፈል እንቅፋት መሆን፣
(25) አንዳንድ አካባቢዎች መስጂድ ውስጥ ጫት ይዞ ገብቶ መቃም፣
(26) አንዳንድ አካባቢዎች "ተርቲብ" ብለው ንፍሮ፣ ቆሎና መሰል ምግቦችን ወደ መስጂድ እንዲያቀርቡ ሰዎችን ማስገደድ፣ ወዘተ


https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan


⭕ በዳዕዋችን ላይ ትግስት ማድረግ

💫 ተስፋ ሰጭ   

✅ አባታዊ ምክር ለሁላችንም በተለይ ለሰለፋዮች

👂👂 ይደመጥ


♦በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ حفظه الله تعلى


https://t.me/AbuJewudan




ኢምራን አህመድ (አቡ ጀውዳን) dan repost
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

⭕አጅባርና አከባቢዋ ያለችሁ ውድ ሰለፍዮች⭕



➡ አብሽሩ በርቱ ወደ ኢባዳ ኢቅባል አድርጉ የሸንበቆውን ጉዳይ ወንድሞች ወጥረው የዘውታል ብዙ ቦታ የሚሰጠውም አይደለም ከመሆኑጋ ጅህልናውን የማስተዋወቅ ስራ በተቻለን አጋጣሚ እየሠራን ነው

➡በአህባሽ ሹቡሀ ሲጠናራበር የነበረው ረዳቱ አሁንም በሹቡሀጂ ገብቶት አይደለም

ሌለኛው ቃለ አቀባይ ደግሞ ሁላችንም እንደምናውቀው ከኢኽዋንጋ ተዘርፍጦ የሚውል የዳዕዋ ታኮጂ የዳዕ ሰው አይደለም

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

https://t.me/AbuJewudan


أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ "" dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
👌حفظ الله شيخنا العلامة المحدث الشيخ عبدالعزيز الراجحي يهنؤك بشهر رمضان ويبلغك ثلاث بشارات فاستمتع بها وخذها ....
... ═════ ❁✿❁ ════ ❁✿❁ ═══
‏‌قناة الشيخ عبدالعزيز الراجحي بالتليجرام:



🔺https://t.me/AbuNamuse/8243
------
🔺https://t.me/AbuNamuse/8243


https://t.me/shrajhi

🔺https://t.me/AbuNamuse/8243


👍


ብቻ ደረሥላይበረቱ በመካከላችሁ መለያየትእንዳይፈጠር የሸይጧንንበረዝጉ አብሽሩ


ለአጂባር ሠለፍዮች መልክት አብሽሩ ወንዲሟች ፈተና ቢበዛም ነስሩ ከናንተነው


اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته


👌ሪከርዱ   የያዘው👌
--------------🔺-----------

"" مختصر في أحكام الصيام


🔺👌 በታላቁአሊም ሸይኽ አብደል አዚዝ አራጂሂ የተዘጋጀችው  ሙኽተሶር አህካሚ ስያም  ቂርአት 


🔹በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ الله ይጠብቀውና



👌مختصر في أحكام  الصيام للإمام العبد العزيز بن عبد الله الراجحي رحمه الله تعالى
..



👉🔸بشيخنا أبي نبراس مصطفى بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه

⭕️ሙኽተሶር አህካሙ ስያም ቁ1⃣1⃣
========🔺=======
==


🔺👉የታላቁን  ዓሊም  የሸይኽ  አብዱል አዚዝ አራጂ  ኪታብ   በዚህ  መልኩ  ተጀምራለች  .....❗️


ርዝመት  🕰1:18:22🕰ደቂቃ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


ለመከታተል

t.me/AbuNamuse

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

📲ሌሎች አጠቃላይ የሠለፍዮችን ፕሮግራሞች ለመከታተል ጦሳማዶን ጠቅ ያርጉ

📱https://t.me/AbuNamuse

    https://t.me/AbuNamuse


ኬሚስቲሪይ ሰለ ኳስ አጨዋወት

አይጠፍንም ሰለ ነብዩ ምንነት

ሰለ ሶሀቦች ታሪክ አናቅም


ኑኑኑእንጂራ እንብላ ለምን አንድነታችን እንግለፅ እር እር ተምር ህዝብይ ከመሆን ያኢላሂ ይጠብቀን




https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan


የየመን ኡለማዎች ተክፊሪ ሰሉት ለምን ዝም አላለም እያለ ነው ሸህየው ስለዚህ አቡ ቢላል ትክክል ነው ተክፊሪ ናቸው እያልከን ነው ????

ለወንድሞቻችን ሲዋሻቸው የነበረውን ሁሉ ረስቶታል አይ ሸህ አደም/ማሂር ነው አጅብ ያለህ ውሸታው አሳዛኝ ሰው ነህ


አንተ ተዋዱዕ አደረክ?
አንተ ተሰቡት ኑሮህ ነው?
አንተ ደርሰህ ነው

ሙስጦፋ ሙስጠፋ እያልክ የምትጮኸው ነው

ልንገርክ ቢያንስ ለአላህ እናት አለው ያለን አካል አላከፍርም ከሚል አካል በአቂዳ በብዙ እጥፍ ይሻላል።

➡ ለውይይት ደሴ መተህ እንዴት አፍህ እንደተያያዘ ላየህ አካል ምንም ቦታ የለህም ሚስኪኖቺህን ሰብስበህ ተጨዋትባቸው አኛ አውቀነካል
➡ ከተበላሸው አህላቅህጋ ተውንክ ሰለፍዬች የትም ቦታ ቢሆኑ ፀዴ ናቸው

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

https://t.me/AbuJewudan
https://t.me/AbuJewudan

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.