🚨 መድፈኞቹ ሽንፈት አስተናግደዋል!
በካራባኦ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ አርሰናል በሜዳቸዉ ኤምሬትስ ኒዉካስል ዩናይትድን አስተናግደዉ አርሰናሎች በ ኒዉካስል ዩናይትድ የ 2 ለ 0 ሽንፈት ደርሶባቸዋል።
ለኒዉካስል ግቦቹን አሌክሳንደር አይዛክ እና አንቶኒ ጎርደን ማስቆጠር ችለዋል።
ዛሬም አርሰናል ላይ ያስቆጠረዉ አይዛክ ዛሬ ለኒዉካስል 50ኛ ግቡን ያስመዘገበ ሲሆን ባለፉት 15 ጨዋታዎች ደግሞ 14 ግቦችን አስቆጥሯል።
ይህ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ግን የመልስ ጨዋታ እንዳለዉ ይታወቃል። አርሰናሎች ከሜዴቸዉ ዉጪ ወደ ሴንት ጄምስ ፓርክ አቅንተዉ የሚያደርጉት የመጨረሻ 90 ደቂቃ የፍፃሜ ተፈላሚዉን የሚለይ ይሆናል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport