🚨 አንድሪያ ቤርታ በአርሰናል ኤዱን ለመተካት እና አዲሱ የክለቡ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ለመሆን ዋነኛ ዕጩ ናቸዉ።
ዉይይቶች ቀድሞዉኑ ተደርገዋል። ቤርታ በቅርቡ ዓመታቶች በአትቴኮ ቤት ቁልፍ ዝዉዉሮች ከፈፀሙ በኃላ ከክለቡ የለቀቁ ናቸዉ።
አሁን ከአርሰናል ጋር እያደረጉ ያሉት ንግግር በላቀ ደረጃ ላይ ይገኛል። ነገርግን እስካሁን አልተጠናቀቀምም አልተረጋገጠምም።
➛ [Fabrizio Romano]"Share"
@dynamicsport @dynamicsport