የአርሰናሉ ማርትኔሊ ለጣልያን ብሄራዊ ቡድን ለመጫወት እያሰበ ነው. . .
በያዝነው የውድድር አመት በአርሰናል ቤት ብቃቱን እያሳየ የሚገኘው የ18 ዓመቱ ጋብሪኤል ማርቲኔሊ የደቡብ አሜሪካን በተለይ የብራዚል ኳስ በዘገብ ለሚታወቀው ጎላቦ ለተሰኘው ድህረገፅ በሰጠው ቃለ መጠይቅ ለብራዚል ብሄራዊ ቡድን ለመጫወት እንዳልወሰነ እና ከብራዚል እና ከጣልያን በቅርቡ አንዱን እንደሚመርጥ ተናግሯል።
ማርቲኔሊ የሁለቱም ሀገር ዜግነት እንዳለው ይታወቃል።