🇷🇼 የአፍሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል ወይም ''አፍሪካ ሲዲሲ" በአፍሪካ የመጀመሪያው የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባት ዘመቻ በሩዋንዳ መጀመሩን አስታወቀ።
🇮🇱🇱🇧 እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ በሚገኙ ከመቶ በላይ በሚሆኑ የሄዝቦላህ የሮኬት ማስወንጨፊያ ይዞታዎች ላይ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ሲነገር የሄዝቦላው መሪ ሀሰን ናስራላህ በበኩላቸው እስራኤል ሁሉንም ቀይ መስመሮች ተላልፋለች ብለዋል።
🇮🇱🇱🇧 የእስራኤል እና ሊባኖስ የጦርነት ስጋትን ተከትሎ አሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦሯን ዝግጁ ማድረጓ ተሰምቷል።
🇺🇦 የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ህብረቱ 35 ቢሊዮን ዩሮ ብድር ለዩክሬን እንደሚሰጥ ተናግረዋል።
🇮🇱🇱🇧 የዊኪቶኪ ጦርነት
እስራኤል በሄዝቦላ ላይ የፈፀመችው የመገናኛ ሬድዮኖች ፍንዳታ በስለላ ድርጅቷ ለ15 ዓመታት የተወጠነ ነው ተብሏል።
የአሜሪካ ባለስልጣናትን ጠቅሶ ኤቢሲ ኒውስ እንደዘገበው የእስራኤል ስለላ ድርጅት የታይዋኑ ጎልድ አፖሎና የሀንጋሪው ቢኤሲ ኩባንያዎች ባለፈንጂዎቹን የመነጋገሪያ መሣሪያዎች እንዲያመርቱ ኮንትራት ከተፈራረማቸው ዓመታት ተቆጥረዋል።
የእስራኤልና ሄዝቦላን ጉዳይ በነገ 7፡30 የቅዳሜ ትኩረታችን አብራርተን የምንነግራችሁ ይሆናል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#Shortcode_SMS_7696_WN
https://t.me/ebstvnews