''ፍቅር ጀምረን ከሌሎች ወንዶች ጋር ታወራ ነበር 😱 😱 ... ስንጣላ ለነገ እያስቀረን ነው የምንጣላው ''//20-30//
ኤልሳ ጋሻውን እና ዳንኤል አለሙ ይባላሉ። ከጥንዶቹ ጋር በእጮኝነት ጊዜ ሁሉም ነገር ፍፁም ትክክል (Perfect) ይሆናል ብሎ መጠበቅ ዋጋ እንደሚያስከፍል በማመን ሁሉም relationship ውስጥ ግጭት እና ችግር መኖሩን መረዳት አስፈላጊ እንደሆነ እና በተቻለ አቅም ብዙ ግንኙነቶች ውስጥ ገብቶ የመውጣት ልምድን በማቆም ለትዳር ስንቅ የሚሆኑንን እና ለግንኙነት የሚጠቅመንን ባህርይ በእጮኝነት ጊዜ ማካበት በሚለው ሃሳብ ላይ ውይይት ተደርጎበታል።
የ20 30 እንግዶች በተ...