ለጥገና ሥራ የሚቋረጥ የኤሌክትሪክ አቅርቦት
ከደሴ ወልዲያ 66 ኪሎ ቮልት እና ከኮምቦልቻ አለማጣ በተዘረጋ 230 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ላይ የጥገና ስራ ስለሚከናወን ከጥር 03 ቀን እስከ ጥር 06 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ወልዲያ ከተማ ውሃ በከፊል፣ ሳንቃና አካባቢው የሀይል አቅርቦት ተቋርጦ ይቆያል።
ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንን ተገንዝባችሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት