🔆ውድ ቤተሰብ
📌ቢሮአችን ዘነበወርቅ ድልድይ እድገት በህብረት ህንጻ ግራውንድ ላይ ቢሮ ቁጥር ዘጠኝ ነው።በስራችን ከተለያየ ሰፈር አብረውን የሚሠሩ ደላላዎችም አሉን።ደላሎቹ የስራ አጋሮቻችን ሲሆኑ ከነሡ ሰራተኛ ከተወሰደ በጋራ እንሰራለን።
📌ሰራተኛ እንድታዋሩ የሌላ ደላላ ስልክ ከሰጠን በኋላ ሳታሳውቁን ወስዳችሁ ለሚፈጠር ማንኛውም ነገር ሀላፊነት አንወስድም።ይሄንን ሁሌ አስታውሱ ቤተሰብ።
📌ስለትእግስታችሁ እና የዚ ቤት ቤተሰብ ስለሆናችሁ እንዲሁም ይሄ ቤት ለሚጠቅማቸው ሰዎችም ቻነላችንን ሼር ስለምታረጉ ከልብ እናመሠግናለን🙏
መልካም እለተ ሰንበት🙏
https://t.me/efuyegellamarket