ለኮሪደር ብር ባለማዋጣቸው የታሸጉት ባንኮች፣ የባለሀብቶቹ አካውንት ታገደ፣ የኤርፖርት ሙስና #MeseretMedia #መሠረትሚድያ #መሰረትሚድያ
የዛሬ የታህሳስ 6/2017 ዓ/ም የመሠረት ሚድያ አርዕስተ ዜናዎች:
1. የቴሌ ሰራተኞች ጩኸት በመጨረሻ ሰሚ አገኘ
2. የባለሀብቶቹ የባንክ አካውንት መታገድ ጀመረ
3. መምህራኑ ብሄራቸውን በአስገዳጅነት ሙሉ ተባሉ
4. በጉቦ አስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት የሚጠየቀው የገንዘብ መጠን
5. የቤተ ክህነት ስራ አስኪያጁን ጨምሮ 40 ሰዎች ታግተው ተወሰዱ
6. ለኮሪደል ልማት 2 ሚልየን ብር አላዋጣችሁም የተባሉ የግል ባንኮች ታሸጉ
7. እንዲሁም፣ ከኤርፖርት...