ፍርፋሪና ጅሬ ፈልጎ በሚጮኽ ውሻ መካከል እና እውነታን ለመግለፅ በሚናገር አንበሳ መካከል ሰፊ ልዩነት አለው ።
ነቢል እንዳዲስ ለማንሳት የፈለገው አጀንዳ ከወራት በፊት ተበጥሮ ያለፈ ገለባ መሆኑን እወቁ ። ያኔ ጀማል ለፍልፎበት ጥቁር ዲንጋ የተጎረሰበትን ርዕስ እንዳዲስ መቆስቆስ እራስህን ማስለብለብ ነው ።
ይሔን ድምፅ ያልሰማችሁ በደንብ ስሙት የሰማችሁ ደግሞ በድጋሜ አጣጥሙት ።
ያኔ ከመሻይኾቻቸው ጋ የነበረውን ነገር ብጥር አድርጎ አብራርቶታል ።
በኢኽዋንና በጀምኢይ ላይ ረድ ለማድረግ በሚሳቀቁበት መድረክ ላይ እንድህ አይነቱን ባዶ ቆርቆሮ ማስጮህ በጣም ያሳፍራል! !!
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie