ኢማሙል ዋድዒይ ኢስላማዊ ስቲድዮ አቀስታ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ለውድ የዚ ቻናል ኣባላት የተዘጋጀ👇👇
🌹የተለያዩ አጫጭር የሆኑ ዱሩሶችን📖📖
🌹 ወቅታዊ የድን ትምህርቶች
🌹ዳዕዋወች
🌹ኢስላማዊ ትምህርቶች
🌹እና ወርቃማ ምክሮች
➵ የተለያዩ ፋኢዳና
🌹 ፅሁፎችን pdf ያገኛሉ 🌷🌷

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




✍ታላቁ ወንድማችን እና አስታማሪያችን የሆነው
⭕️ኡስታዝ አቡልዓባስ አህመድ ⭕️ አቀስታ አላህ ይጠብቀው


ወንድማችን አብዱሮህማን
ከማሻ

እውቀትን ጨምርልኝ በለህ በል በሚል ርዕስ


ታላቁ ወንድማችን ነስሩ አላህ ይጠብቀው

ለአላህ ብሎ ዝቅ ማለት እና ደረጃው በሚል ርዕስ በጣፍጭ አንደበቱ እየመከረ ነው






ኡስታዝ ነስረድን ገብቷል


ወንድማችን አቡ ሷሊህ ገብቷል


ይሰማል ያጀማዓ


ሊጀመር ነው ያጀማዓ
ገባ
ገባ
ገባ
በሉ ያላህ


በ ቁርአን ተወሱል☝️☝️⭕️👉በ ታላቁ ኢማም ኢብኑ ባዝ መሪነት በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም

🧶ቁጥር 70

🌈ጥያቄ:—በ ቁርአን ተወሱል ማድረግ ሁክሙ ምንድነው❓❓ወይም በ ትልልቅ በተከበሩ ቀናቶች ምሳሌ እንድህ ቢል(ጌታየ ሆይ እጠይቀሀለሁ በ አረፋ ቀን ሀቅ(ክብር)) ይሄንንም አምሳያ❓❓❓


🌈መልስ
:—በ ቁርአን ተወሱል ማድረግ ይቻላል❗️ምክንያቱም ቃላቶቹም ትርጉሙም የ الله ንግግር ነው❗️
👉የ الله ንግግሩ ከባህሪያቶቹ አንዱ ባህሪው ነው❗️በሱ(በቁርአን) ተወሱል ማድረግ ወደ الله በባህሪያቶቹ ተወሱል እንደማድረግ ነው ❗️
👉ይሄ ተውሂድን አይፃረርም❗️
👉ከ ሽርክ ማዳረሻወች አንዱ መዳረሻም አይደለም❗️

በቀናቶች ተወሱል ማድረግ  ልክ ምሳሌ ጥያቄው ላይ እንደተጠቀሰው ያ አይቻልም❗️
❗️
👉ምክንያቱም በ ፍጡራን ተወሱል ማድረግ ወደ ሽርክ የሚያዳርስ ነገር ነው❗️❗️
👉ምክንያቱም ይሄ ነገር ለ ሸሪአ መረጃወችን ይፃራር❗️❗️
ልክ የነብዩ صلي الله عليه وسلم ንግግር ⚡️የኛ ትዛዝ የለለበትን ስራ የሰራ በሱ ላይ ተመላሽ ነው⚡️
ኢማሙ ሙስሊም በ ሶሂሁ ላይ ዘግቦታል

وبالله التوفيق

ማሳሰቢያ: በቁረአን ተወሱል ሲባል አንድ ሰው በ "ፈጣሪነትህ" ይሁንብህ እንደሚለው "በንግግርህ" ይሁንብህ ቢል ወይም "በቁርአን ይሁንብህ" ሲል በንግግሩ ማለት ፈልጎበት መሆን አለበት❗️





والله أعلم
أخوكم أبو قتادة

🛑ቻናሏን መቀላቀል አይዘንጉ
🔑🗝🔑🗝🔑🗝🔑🗝🔑🗝🔑

⭕️👉https://t.me/emamulwadey


https://t.me/emamulwadey


✋አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

🌿ያጀማዓ 🌿

🔺ሁላችንም የምንገኝበት
የዳዕዋ ፕሮግራም ከጁማዓ በሗላ ይኖራል 🪷🪷🪷


በተለያዪ ኡስታዞች ወንድሞች

ይጠብቁን

ለማትገኙ ወንድም እህት

ጠቅ ያድርጉና ይከታተሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇

⭕️https://t.me/emamulwadey


ወደ ማይኩ ጠጋ አርጉት ከርቀት ሆናችሁ ነው እያስተላለፋችሁ ያላችሁት


ኔቱ እያስቸገረ ነው


ወንድሞች አይሰማም




ያጀመአ

ሊጀመርነዉ

ግቡ ተጠቀሙ


አሰላሙ አለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካቱሁ

ያጀመአ   


ዛሬ ማለትም ሀሙስ የምንተዋወስበት
የምንመከርበት
የደዕዋ ፕሮግራማችን ነው
ስለሆነ በአቀስታ ከተማ የምትገኙ እህት ወድሞች

✍በተለመደው ሰአት 
እንድትገኙ 
በጊዜ ኑ    ኑ    ኑ
እንኳን መቅረት ማርፈድ አይቻልም።።።።

🔻የደዕዋ ቦታ    አቀስታ  ኢማሙል ዋድዕይ  ነው አፍወን    ።።🔻
ፈርስ መጋለቢያ ቀርቷል 

በኡስታዝ   አቡል አባስ 
በሌሎችም ወንድሞች የምናገኝበት ምክር
ይጠብቁ።።

🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ለማትገኙ ወንድም እና እህት በዚች ሊንክ ጠቅ

አድርገው ይከታተሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕️https://t.me/emamulwadey

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

⭕️https://t.me/emamulwadey


🎤قال الفضيل بن عياض رحمه الله تعالى

"صاحب بدعة لاتأمنه على دينك، ولاتشاوره في أمرك، ولا تجلس إليه، ومن جلس إلى صاحب بدعة أورثه الله العمى( يعني في قلبه)،"

              የቁል ኢማም ፉዶይል ኢብነ ዒያድ
ረሂመሁላሁ ተኣላ -የቢድዓን ሰዉ በዲንህላይ አትመነዉ
- በጉዳይህም ላይ አማካሪ አታድርገው
-ከሱም ጋ አትቀማመጥ
-ከቢድዓ  ሰዉጋ የተቀማመጠ የቀልብ መታወርን  አላህ ያወርሰዋል ፡፡
نحذر من أهل البدعة  والأهواء  ولا نجالس معهم ولانصاحب  معهم ولانسمع  كلامهم نحذر 
نحذر
نحذر

✍أخوكم أبو عمرو عبد الشكور
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌍https://t.me/emamulwadey

🌍https://t.me/emamulwadey


أبو قتادة إسماعيل አቀስታ dan repost
ሸእባን 14☝️☝️🛑👉በ ታላቁ ኢማም ኢብኑ ባዝ መሪነት በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም

⛔️ቁጥር 67

🌈ጥያቄ:—የሸእባን ወር ግማሽ ላይ❗️❗️የ ሸእባን ወር ግማሽ ላይ ኢባዳ፣ ዚክር፣ ለይል መስገድ፣ ቁርአን መቅራት፣ አስራ አራተኛውን ቀን መፆም ይወደዳልን❓❓❓

🌈መልስ:—የ ሸእባን ወር ግማሽን የተጠቀሰውም ይሁን ሌላ አይነት ኢባዳ መነጠል አይወደድም❗️❗️እንደው ይች ለይል እንደ ሌሎች ለይሎች ናት❗️❗️በ ኢባዳ እሷን ብቻ መነጠል ቢድአ ነው❗️❗️

وبالله التوفيق


والله أعلم
أخوكم أبو قتادة

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael/402

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael/402

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.