ቀን፡- 11/06/2017 ዓ.ም
ለተከበሩ ወላጅ/አሳዳጊ/
በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የአንደኛ ወሰነ ዓመት የተማሪዎች ውጤት የሚሰጠው ቅዳሜ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ነው፡፡ በመሆኑም ወላጆች በዕለቱ ከ3፡00 እስከ 6፡30 ሰዓት ልጅዎ የሚማርበት/የምትማርበት ግቢ በመገኘት ከክፍል ኃላፊ መምህራን የልጅዎን ውጤት እንድትወስዱና በልጅዎ ውጤት ዙሪያ ውይይት እንድታደርጉ በትህትና እያሳሰብን የተማሪ ውጤት የሚሰጠው ለወላጅ/ለአሳዳጊ ብቻ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- በቀጣይ ከወላጆች ጋር የምናደርገውን የግንኙነት መርሃ ግብር በቅርቡ የምናሳወቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ገርጂ ት/ቤት አስተዳደር