Postlar filtri


ለገርጂ፤ጉለሌ እና ጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፡፡ የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ4ኛው ተርም የትምህርት አገልግሎት የመከፈያ ጊዜ ከሚያዚያ 14 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 28 ቀን 2017ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ክፍያውን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር






























በዛሬው ዕለት መጋቢት 5/2017 ዓ.ም. በኢትዮ-ፓረንትስ ትምህርት ቤት ጉለሌ ቅርንጫፍ የአድዋ በዓል በዚሁ ባማረና በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል


ቀን፡ 4/07/2017 ዓ.ም
ለውድ ወላጆች/አሳዳጊ

በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ.ም እና የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከቅድመ መደበኛ እስከ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ልጆቻቸውን በመማር ላይ የሚገኙ ወላጆችን ስብሰባ የጠራን ቢሆንም በስብሰባው ላይ የተገኙት ወላጆች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ ስብሰባውን ለማከናወን አልቻልንም ፡፡ ስለሆነም በድጋሚ በሁሉም የትምህርት የክፍል ደረጃ ለምታስተምሩ ወላጆች በሙሉ ቅዳሜ መጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በሁለተኛ ደረጃ ቤተመጻህፍት በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ውይይት ለማድረግ በድጋሚ ስብሰባ የጠራን መሆኑን እየገለጽን ወላጆች ለልጆቻችን የመማር ማስተማር ሂደት ላይ ያለውን ችግር በመወያየት እና የተቃና ለማድረግ በተቻላችሁ መጠን የስብሰባው ተሳታፊ እንድትሆኑ በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ፡፡
- የአንደኛ መንፈቅ ዓመት በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ የስራ አፈጻፀም ሪፖርት ለማቅረብ
- የወተመህ አባላት ምርጫ ለማካሄድ


Those three who are sharing experience are young Medical Doctors...they are the fruits of Ethioparents School...today they shared their academic and life experience to our students. I hope our students have grasped a lot of exemplary things from them. Thank you the red cross club for organising this event.





20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.