መወጠራችን አያስከፋን
ህይወት በብዙ ስንክሳሮች የተሞላች ስለመሆኗ ሁላችንም ጋር ያለ እውነታ ነው።ስለ አንዱ ቀዳዳ መደፈን ስናስብ ሌላ መከፈቱም የዚሁ አካል መሆኑ ሳለ የውጣውረዶቹ መብዛት በራሱ የሚፈጥረው ራሱን የቻለ ውጥረት አለ።ታድያ ይህን ውጥረት ምን አይነት ምላሽ እንስጠው?በመከፋት ለምን ተወጠርኩ በሚል እሳቤ ወይንስ ያሉትን ጥሩ ጎኖች አጉልቶ በማየት.....ለመልሱ ሚሆን ምሳሌ እነሆ. . . የብር ላስቲክ በዕለት ተዕለት የህይወት አጋጣሚዎቻችን ሚገጥመን ነገር ነው።ይህ ላስቲክ እየተለጠጠ በሄደ ቁጥር የረጅም ርቀት ኢላማውን መምታት ይችላል. . .ምናሳርፍበት ውጥረት በቀነሰ ቁጥር ግን አጭር ርቀት ብቻ መጓዝ መቻሉ እሙን ነው ታድያ የእኛ ውጥረቶችስ የት
ኛውን አላማ ለማሳካት ይረዱን ይሆን???
እናስተውል: ለውጥረት የሚሆን ምላሽ መስጠት ካልጀመርን ውጥረቱ ሲበዛ ላስቲኩ እንደሚበጠሰው እኛም ተሰብረን ዳግም ላንቃና እንችላለንና እናስብበት. . .
𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄👇
👉@eross_eross