በተለያዩ ክልሎች የመምህራንና የትምህርት አመራሮችን ብቃትና ተነሳሽነት ለማሳደግ ስልጠናዎች እየተሰጡ ነው።
---------------------------------------
የካቲት 22/ 2017 ዓ.ም በሁሉም ክልሎች በተመረጡ የስልጠና ማዕከላት እተሰጠ ያለው ስልጠና በስነ-ልቦና እና ማህበራዊ ድጋፍ፣ በስራና ተግባር ተኮር ትምህርት እና በአፍ መፍቻ ቋንቋ ትምህርት ማስተማር ስነ ዘዴ ላይ ያተኮረ ነው፡፡
የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ቶላ በሪሶ (ዶ/ር) የስነልቦና እና ማህበራዊ ድጋፍ ስልጠና ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት ችግሮች በነበሩባቸው አካባቢዎች ለሚያስተምሩ መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች እየተሰጠ ያለው ስልጠና መምህራን ተግዳሮቶችን ተቋቁመው የማስተማርና ስራቸውን በአግባቡ መምራት እንዲችሉ እንደሚያግዝ ተናግረዋል፡፡ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፤ https://www.facebook.com/share/p/1B5iVo18oY/