👉 የዛሬ ምሽት መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም ኢትዮ ኮን ሳምንታዊ ፕሮግራም
🚧 የሬድዮ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በመንቀስ የመፍትሄ አቅጣጫ የሚጠቁሙ ፕሮግራሞች እንዲሁም የተለያዩ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን በመጋበዝ ዘርፉ ላይ ያላቸውን የሙያ ክህሎታቸውንና ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት ሳምንታዊ የሬድዮ ፕሮግራም ነው፡፡
📷 በዛሬ ፕሮግራማችን፡-
👷የእንግዳ ሰዓት
- የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር የቦርድ አመራሮች ጋር የምናደርገው ቆይታ ክፍል ሶስት ዛሬም ይቀጥላል።
⏺ ከእንግዶቻችን ጋር በምናደርገው ክፍል ሶስት ቆይታ.......
➡️ የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ለአባላቶች እያደረገ ስላለው የሙያ ድጋፍ? በ2016 የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው እንዴት አለፈ፣ ማህበሩ በ2016 ዓ.ም ምን አይነት ችግሮች አጋጥመውት ነበር? እነዚህንና ሌሎችንም ጥያቄዎችን እያነሳን ቆይታ የምናደርግ ይሆናል፡፡
✍️📞☎️የምታነሱት ሀሳብ አስተያየትና ጥያቄ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በዚሁ በቴሌግራም ገፃችን ላይ አድርሱን፡፡
🥍📻🕰 ምርጫችሁ አድርጋችሁ ምሽት
ከ2፡30 — 3፡30 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3 ላይ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችንን ትከታተሉ ዘንድ ከወዲሁ በአክብሮት እጋብዛለሁ፡፡
መልካም ምሽት!