ከወንጀሉ ክብድትና ቅጣት አንፃር ተከሳሹ ዋስትና መብቱ ቢጠበቅ ተመልሶ የሚመጣ አይመስለኝም በማለት በወ/ሰ/ሰ/ህ/ቁ 67(ሀ) መሰረት የዋስትና ግዴታውን አያከብርም በሚል ጥያቄ ላይ ሰበር በቂና ምክንያታዊ ህጋዊ ማስረጃ ሳይቀርብ ከወንጀሉ ክብደት ብቻ በመነሳት ዋስትናው ሊገደብ አይገባም በማለት አስገዳጅ የህግ ትርጉም
በወ/ስ/ስ/ህ/ቁ 67(ሀ) ሰ/መ/ቁ 269430 በቀን 29/02/2017 ዓም ሰጥቷል
https://t.me/ethiolawtips
በወ/ስ/ስ/ህ/ቁ 67(ሀ) ሰ/መ/ቁ 269430 በቀን 29/02/2017 ዓም ሰጥቷል
https://t.me/ethiolawtips