Ethio Matric


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ
ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ
@ethiomatric_support

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ነገ Physics, Chemistry እና Geography ትምህርቶች እንለቅላችኃለን


የ Maths እና Biology ተመሳሳይ የሆኑት ምእራፎች ፖስት አድርገናቸዋል፡፡
🔹የ Maths : t.me/ethiomatric/1606
🔹የ Biology : https://t.me/ethiomatric/1611

ሌሎቹንም እየሰራናቸው ነው ግን ተቀራራቢ ምእራፎች ሆነው contentቸው ልዩነት ያላቸው አሉ፡፡


ከት/ት ቤት አሁን ለተመላሳቹ ተማሪዎች፡፡ ዛሬ ጥዋት የት/ት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ፤ የዘንድሮ ኢንትራንስ ፈተና
🔹 Grade 9 በ old curriculum
🔹 Grade 10 በ old እና new curriculum ተመሳሳይ የሆኑ topicችን
🔹 Grade 11 በ old እና new curriculum ተመሳሳይ የሆኑ topicችን
🔹 Grade 12 በ new curriculum
እንደሚሆን ገልጿል፡፡

Economics ፈተና ደግሞ በተለየ ሁኔታ ሙሉው ጥያቄ ከ Grade 12 new curriculum እንደሚወጣ ገልጿል፡፡ ዝርዝሩን እዚህ t.me/ethiomatric/1605 ጋር ያንብቡት፡፡


ዛሬ የኢንትራንስ ፈተና አዘገጃጀት እንደተቀየረ ት/ት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገልጿል፡፡ በዚህ ዙሪያ ምን ተሰማቹ
So‘rovnoma
  •   Just to see vote
  •   ለእኔ ጥሩ ነው
  •   ለእኔ ጥሩ አይደለም
  •   ለእኔ ያው ነው
1190 ta ovoz


ከ10ኛ እና ከ11ኛ ክፍል Biology ማንበብ ያለባቹ ምእራፎች

ተመሳሳይ የሆኑትን ምእራፎችን በምስል አስቀምጠናል


የ Grade 10 & 11 Biology የሚመሳስሉት topicች ማመን በሚከብድ ሁኔታ በጣም ትንሽ ናቸው።


English እና SAT ጥያቄዎቹ General Knowledge ስለሆኑ ኢንትራንስ ፈተና ላይ ለውጥ አይኖራቸውም።


ከ10ኛ እና ከ11ኛ ክፍል ማትስ ማንበብ ያለባቹ ምእራፎች

ተመሳሳይ የሆኑትን ምእራፎችን በምስል አስቀምጠናል


"የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሁሉም ተማሪዎች በተማሩበት ስርዓተ ትምህርት ይዘት ይዘጋጃል፡፡" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የ2017 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ከ9ኛ-10ኛ በነባሩ ስርዓተ ትምህርት፣ ከ11ኛ-12ኛ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት እንዲሁም ለስርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ በናሙናነት ተመርጠው የተሳተፉ ትምህርት ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች 10ኛ ከፍልን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተማሩ መሆናቸውን አገልግሎቱ ገልጿል፡፡

በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት በ2016 ዓ.ም ሳይፈተኑ የቀሩና የ11ኛ ክፍልን በነባሩ ስርዓተ ትምህርት የተማሩ ትምህርት ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም የሚፈተኑም አሉ፡፡

በመሆኑም የ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና "ከላይ የተገለፁትን ነባራዊ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ባስገባና ሁሉንም ተፈታኝ ተማሪዎች በማከለ መንገድ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል" ብሏል አገልግሎቱ።

የፈተና ዝግጅቱ:
1. ከ9ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ ከነባሩ ስርዓተ ትምህርት፣

2. ከ10ኛ ክፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣

3. ከ11ኛ ከፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣

4. ከ12ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የሚዘጋጅ ይሆናል።

የኢኮኖሚክስ ትምህርት በአዲሱ ስራአተ ትምህርት የተጀመረ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በ12ኛ ክፍል ይዘት ላይ ብቻ ተመስርቶ ይዘጋጃል ተብሏል።


በ2017ዓም 150 ሺህ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በOnline ለመፈተን እንዳቀደ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን ድብልቅ በሆነ መልኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰጠ ሲሆን ፤ 30 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይን መውሰዳቸው ይታወሳል።


Geography Entrance Exam Analysis
out of 100 questions

🔹የንባብ ወይም የ Concept ጥያቄዎች በአማካኝ 87 ይሆናሉ፡፡
🔹የ Climate table ጥያቄዎች በአማካኝ 4 ይሆናሉ፡፡
🔹የ population ጥያቄዎች አማካኝ 4 ይሆናሉ፡፡
🔹የ Map ጥያቄዎች በአማካኝ 5 ይሆናሉ


Economics Entrance Exam Analysis
out of 80 questions

🔹
የንባብ ወይም የ Concept ጥያቄዎች በአማካኝ 66 - 70 ይሆናሉ፡፡
🔹የ Calculation ጥያቄዎች በአማካኝ 5 - 7 ይሆናሉ፡፡
🔹የ Graph/Curve ጥያቄዎች በአማካኝ 5 - 7 ይሆናሉ፡፡


ለቅድሙ SAT - Analogy ጥያቄዎች መልስ እና ማብራሪያ


እነዚህን የ SAT ጥያቄዎች ሞክሯቸው፡፡

Analogy
Choose the best answer that express a relationship similar to that of the original


ኢንትራንስ ላይ በብዛት የመጣው ጥያቄ
The reason King Suseynos accepted Catholicism

Note: ማወቅ ያለባቹ ተደግመው የማያቁ ጥያቄዎች አሉ፡፡



16 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.