Ethio Matric


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ
ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ
@ethiomatric_support

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ነገ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት
🔹ለናቹራሎች: Biology & Chemistry
🔹ለሶሻሎች: Geography & History
ፈተና ይኖረናል፡፡ ደህና እደሩ


Maths ከ 34 ነው የተያዘው
🔹አማካኝ የነበረው ውጤት 21 / 34፡፡ ጎበዝ ናቹ
🔹 እስካሁን 9 ተማሪዎች 34 / 34 አግኝተው ደፍነዋል፡፡ አብዛኞቹ የልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪዎች ናቸው፡፡


Maths ጥያቄ correction
22. Skew symmetric matrix ጥያቄ የአንዱን Choice ቁጥር negative ማድረግ ረስተን ነበር፡፡ ትንሽ ቆይተን ብናስተካክልም ፤ ይሄ ጥያቄ ይወጣል፡፡

31. Derivative at a point. ሁለት ምርጫዎቹ አንድ አይነት ነበሩ፡፡ እሱን አንዱን ከመረጣቹ በቂ በሁለቱ ይታረማል፡፡


Maths ይከብዳችኋል ብለን አስበን ነበር ፤ ጥሩ ሰርታችኃል


የዛሬው ፈተና እንዴት ነበር ?

Englishንም እና Mathsንም ንገሩን


Maths Model ፈተና አሁን ተጀምሯል፡፡ ፈተናው ለናቹራሎችም ለሶሻሎችም ነው፡፡

በዚህ ሊንክ በመግባት መፈተን ትችላላቹ
https://forms.gle/BLPKAiCBz6FKCNsp7

🔹 የጥያቄ ብዛት: 35
🔹 የተሰጠው ጊዜ: 1 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ፡፡ ሰዓቱን እናንተ በግላቹ ያዙ
———————-
🔸እራሳቹን ለመፈተሽ ስለሆነ ለየግላቹ ስሩ ፤ ከመጽሀፍ ፣ ከAI ወይም በግሩፕ አትስሩ፡፡ ሽልማት የለውም፡፡
🔸 Exam ID እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ ኮሜንት ላይ አስቀምጠናል፡፡
———————-
ነገ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በኃላ
🔹ለናቹራሎች Biology & Chemistry
🔹ለሶሻሎች Geography & History
ፈተና ይኖረናል፡፡

8k 0 114 333

በብዛት የተጠየቀነው ጥያቄ
🔹 Exam ID: እዚህ ሊንክ ላይ ታገኛላቹ t.me/ethiomatric/1419
🔹 Google account ብሎ ለጠየቃቹ : በ Chrome ክፈተቱት፡፡ እንደዚህ እራሱ ላልጠያቃቹ ካሁን በኃላ ለሚኖሩት ፈተናዎች በ Chrome ብትፈተኑ የተሻለ ነው፡፡
🔹መልስ ለማጥቆር inactive ከሆነባቹ፡ refresh your browser.


English Model ፈተና አሁን ተጀምሯል፡፡ ፈተናው ለናቹራሎችም ለሶሻሎችም ነው፡፡

በዚህ ሊንክ በመግባት መፈተን ትችላላቹ
https://forms.gle/DtbsoJUqyGcAED6JA

🔹 የጥያቄ ብዛት: 45
🔹 የተሰጠው ጊዜ: 50 ደቂቃ ፡፡ ሰዓቱን እናንተ በግላቹ ያዙ
———————-
🔸እራሳቹን ለመፈተሽ ስለሆነ ለየግላቹ ስሩ ፤ ከመጽሀፍ ፣ ከAI ወይም በግሩፕ አትስሩ፡፡ ሽልማት የለውም፡፡
🔸የሚያስቸግራቹ ነገር ካለ ኮሜንት ላይ ጠይቁን፡፡
🔸 Exam ID እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ ኮሜንት ላይ አስቀምጠናል፡፡

Maths ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይጀምራል


የዛሬ ፈተና ፕሮግራም
🔹 English ዛሬ ከምሽቱ 1:00
🔹 Maths ዛሬ ከምሽቱ 2:00
እንጀምራለን


ከዛሬ እስከ እሮብ የሞዴል ፈተናችን በተመለከተ

🔹 ፈተናውን በእራሳቹ ስሩ፡፡ ከመጽሀፍ ፤ ከ AI ወይም በግሩፕ አትስሩ፡፡ የገንዘብ ወይም የ Material ሽልማት የለውም፡፡

🔹 ፈተናውን ስትፈተኑ ትክክለኛውን exam ID አስገቡ፡፡ ትክክለኛውን ካላስገባቹ በኃላ rank ማየት አትቹል፡፡

🔹 የፈተናው ሰዓት ቢያልቅ እራሱ ስለማይዘጋባቹ ፤ ሰዓቱን ወይም stop watch ያዙ፡፡

🔹 ፈተናውን አንድ ጊዜ ብቻ ነው መውሰድ የምትችሉት፡፡ እንደ Sample ፈተናው ከአንድ ጊዜ በላይ መውሰድ አትችሉም፡፡

🔹 እያንዳንዱን ፈተና ባልነው ቀን ብቻ ነው መፈተን የምትችሉት፡፡ የሰኞን ሰኞ ብቻ ፤ የማክሰኞችን ማክሰኞ ብቻ ... በፈለጋቹበት ሰዓት ግን መፈተን ትችላላቹ፡፡ ተመራጭ የሚሆነው ግን ባልናቹ ሰዓት ብትፈተኑ ነው፡፡


የነገ ሞዴል ፈተናችን በ English እና በ Maths ከምሽቱ 1፡00 ላይ ይጀመራል

🔹ፈተናው ለናችራሎችም ለሶሻሎችም ነው
🔹ከ 35 - 45 ጥያቄዎች ይኖሩታል
🔹ልክ የፈተናው ሰዓት ሲደረስ የምትፈተኑበትን ሊንክ በእዚህ ቻናል እንልክላችኋለን
🔹ፈተናው የሚወጣበት ክፍል እና ምእራፍ እዚህ ዌብሳይት ላይ ታገኛላቹ https://ethiomatric.com/model_exam.html
🔹Revise አድርጉ ፤ unit summary አየየት አድርጉ


ኳስ የማይመቻቹ ከሆነ ደግሞ ከፈተናው በኃላ ውጤታቹ እና rank እንደዚህ ማየት ትችላላቹ፡፡


ከፈተናችን በኃላ የሚኖረው የ Fifa Card ላይ ብዙ ተጫዎች ይኖሩበታል

Amad, Palmer, Halland, Martinelli, Maguire, Salah, Antony ....

ኳስ የምትወዱ ልጆች ደስ ይላችኃል ብለን እናስባለን፡፡ ከፈተና በኃላ ፈገግ የሚያስብል ነገር እንዲኖር ነው፡፡


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል!


ሞዴል ፈተናችንን ከጨረሳቹ በኃላ በውጤታቹ የ Fifa Card ይኖራችኋል 😊

አብዛኞቻቹ ኳስ እንደምትወዱ እናቃለን ፤ ከፈተና በኃላ ትንሽ fun እንዲኖረው በምታገኙት ውጤት የ Fifa Card ይኖራችኃል፡፡

አንዱ ጓደኛቹ saka ሊያገኝ ይችላል ፤ እናንተ ደግሞ rashford .... እንዲዝ እያለ የሚያዝናና ነገር ይኖረዋል፡፡


#REPOST

የአሁኑ ሰኞ ለሚጀምረው የEthio Matric Model ፈተና ፤ ለመለማመድ እንዲሆን አሁን 10 የSample ጥያቄዎች አዘጋጅተናል፡፡

እነዚህ ጥያቄዎች የ Aptitude(SAT) ስለሆኑ ፤ ናቹራሎችም ሶሻሎችም ፈተናውን መለማመድ ትችላላቹ፡፡ ፈተናውን በ https://forms.gle/imGDQDrR3frTLME67 መግባት ማግኘት ትችላላቹ::

Exam ID ላላወቃቹ ከዚህ አንድ ወደላይ ፖስት የተደረገውን ተመልከቱ፡፡ ያስቸገራቹ ነገር ካለ ኮሜንት ላይ ጠይቁን፡፡


#REPOST

የአሁኑ ሰኞ የ Model ፈተና ከመጀመራችን በፊት የምትለማመዱበትን 10 ጥያቄ የያዘ Sample Exam ከትንሽ ደቂቃ በኃላ እንልክላችኋለን፡፡ ከዚህ በፊት ልምምድ ያደረጋቹ ፤ ድጋሚ ልምምድ ማድረግ አይጠበቅባችሁም፡፡

ፈተናውን የምትፈተኑት እና የምትለማመዱበት በ Google Form ዌብሳይት ነው፡፡

ፈተናውን ለመፈተን Ethio Matric Exam ID ስለሚያስፈልግ ፤ ከላይ ያለውን ምስል በመከተል በቅድሚያ አዘጋጁ፡፡

ይሄን የ Exam ID ለማንኛውም ተማሪ/ሰው አይንገሩ፡፡


ሞዴል ፈተናችን 2 ቀን ብቻ ቀርቷል

በደንብ ተዘጋጁ፡፡ ከዚህ በኃላ ከፈተንም ከረጅም ጊዜ በኃላ ነው፡፡ ስለፈተናችን ሙሉ መረጃ እዚህ ሊንክ https://ethiomatric.com/model_exam.html ላይ ያገኛሉ





20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.