የ English Model ፈተና አሁን ተጀምሯል፡፡ ፈተናው ለናቹራሎችም ለሶሻሎችም ነው፡፡
በዚህ ሊንክ በመግባት መፈተን ትችላላቹ
https://forms.gle/DtbsoJUqyGcAED6JA
🔹 የጥያቄ ብዛት: 45
🔹 የተሰጠው ጊዜ: 50 ደቂቃ ፡፡ ሰዓቱን እናንተ በግላቹ ያዙ
———————-
🔸እራሳቹን ለመፈተሽ ስለሆነ ለየግላቹ ስሩ ፤ ከመጽሀፍ ፣ ከAI ወይም በግሩፕ አትስሩ፡፡ ሽልማት የለውም፡፡
🔸የሚያስቸግራቹ ነገር ካለ ኮሜንት ላይ ጠይቁን፡፡
🔸 Exam ID እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ ኮሜንት ላይ አስቀምጠናል፡፡
Maths ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ላይ ይጀምራል