ከዚህ ቀደም በመደበኛ ፕሮግራም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ያላመጣችሁ ለፈተናው በመመዝገብ በግል በድጋሜ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
https://register.eaes.et/Online ሊንክ ላይ በመግባት Apply Now የሚለውን ይጫኑ፤ የሚመጣላችሁን ቅፅ ከሞላቹ በኃላ ፤ የምዝገባ ክፍያ ብር 750 ክፍያ በመፈጸም ምዝገባዎትን ያከናውኑ፡፡
ምዝገባው የሚያበቃው: ማክሰኞ ጥር 20/2017 ዓም