“And once the storm is over, you won’t remember how you made it through, how you managed to survive. You won’t even be sure, whether the storm is really over. But one thing is certain. When you come out of the storm, you won’t be the same person who walked in. That’s what this storm’s all about.“
Kafka on the Shore 🐈⬛ (2002)
ማዕበሉ ካለፈ በኋላ እንዴት እንዳለፍከው አታስታውስ ይሆናል፤ እንዴት ከማዕበሉ እንደተረፍክ ላታውቅ ትችላለህ፤ ምናልባት ማዕበሉ ስለማለፉም እርግጠኛ ላትሆን ትችላለህ፤ ግን አንድ ነገር የተረጋገጠ ነው፤ ከማዕበሉ እንደወጣህ ፍፁም የተለየ ሰው ትሆናለህ፤ ሌላ ሰው ነህ። That's what the storm is all about.
~ ሀሩኪ ሙራካሚ
መልካም እሁድ ይሁንላችሁ ✨
Ethiomatrichub