ድጋፉ ቀጥሏል!!!
የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰብያ ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው!
በሃገረ አሜሪካ በሬስቶራንት ቢዝነስ ተሰማርተው የሚገኙት ተዋናይት መልካም ይደግ እና ባለቤቷ የፊልም ዳሬክተር እና ፕሮዲውሰር ክንፈ ባንቡ በሬስቶራንታቸው ብርንዶ ሬስቶራንት ከሚገኙ ሰራተኞች የተሰባሰበ 2ሺ ዶላር ለመቄዶንያ ለግሰዋል እንዲሁም ተዋናይት መልካም ይደግ እና ባለቤቷ በተጨማሪ በሬስቶራንታቸው በብርንዶ ሬስቶራንት ስም 5ሺ ዶላር በአጠቃላይ የ7ሺ ዶላር ድጋፍ ለመቄዶንያ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ያስጀመረን ያስፈፅመናል!!!
መቄዶንያ-mekedonia