⭕️ያልኩት አልቀረም ባለፈ ይሄንን Entrance ላይ የመጣ የ quadratic function ጥያቄ ጠይቄ መልሱ C=16/3 ነው እንደምትሉ ገምቼ ነበር። በ comment እንደሚታየው ሁላችሁም አልመለሳችሁትም ተማሪ እና ፈተና እንደዚህ ነው። ለማንኛውም ጥያቄው የሚሄደው ከ polynomial function ጋር ስለሆነ 11ኛ ክፍል ላይ እሰራለሁ ያልኩትን 10ኛ ክፍል ላይ አዘጋጅቼዋለሁ።
ይሄ ከታች የምታዩት ለተማሪዎች መወያያ እና መረጃ መለዋወጫ እንዲሆን የተከፈተ ግሩፕ ነው።
👇👇👇Join & invite👇👇👇
t.me/EthioStudents_Group
t.me/EthioStudents_Group
ይሄ ከታች የምታዩት ለተማሪዎች መወያያ እና መረጃ መለዋወጫ እንዲሆን የተከፈተ ግሩፕ ነው።
👇👇👇Join & invite👇👇👇
t.me/EthioStudents_Group
t.me/EthioStudents_Group