ጥምቀትና ቃና ዘገሊላ በዓላት በድምቀት ተከብረው ተጠናቀቁ
አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀትና ቃና ዘገሊላ በዓላት በድምቀት ተከብረው መጠናቀቃቸውን የጸጥታና ደኅንነት ጥምር ሃይል አስታውቋል፡፡
ጥምር ሃይሉ ኢትዮጵያ በዩኒስኮ ካስመዘገበቻቸው ከማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ አንዱ የሆነው የጥምቀት በዓል አዲስ አበባን ጨምሮ በመላ ኢትዮጵያ በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን ገልጿል፡፡
በተመሳሳይ በዛሬው ዕለት የተከበረው የቃና ዘገሊላ በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁ ነው የተጠቆመው፡፡
በዓሉ በድምቀት እንዲከበር የበኩላቸውን ድርሻ ላበረከቱት አካላት ጥምር ሃይሉ ምስጋና ማቅረቡን የፌዴራል ፖሊስ መረጃ አመላክቷል፡፡