ከሌሎች 7 ባለአክሲዮኖች ጋር የመሰረትኩትና በቦርድ ሰብሳቢነት የማገለግለው Ethio Capital Solutions PLC በኢንቨስትመንት አማካሪነት /Investment Advisory/ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ፈቃድ በማግኘት 3ኛው ተቋም ሆኗል።
በእዚሁ አጋጣሚ ለመሥራች ባለአክሲዮኖች እና ለሠራተኞች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እወዳለሁ!
#CapitalMarket #Ethiopia
https://www.linkedin.com/posts/capital-market-project-implementation-team-cmpit-project-office-national-bank-of-ethiopia_activity-7297856444341649408-E-cz?utm_source=social_share_send&utm_medium=android_app&rcm=ACoAABJlOd4BVGkcmmPrI3yMXTimeA367NAKkXc&utm_campaign=copy_link