📖 ግእዝ ጉባኤ ቃና 📖
( ዘአለቃ ለማ )
ይቤለነ ጾም ካህነ ኦሪት ስባሔ፤
ሀገረ ሰቆቃው ይእቲ ዐይነ ባሕታዊ ቴቁሔ።
ትርጉም
የኦሪት /ምስጋና ካህን/ ፆም የባሕታዊ ዐይን᜵ቴቁሄ የልቅሶ አገር ናት አለን።
ምስጢር
👁️ ልቅሶ ተመልካች «ይች ሀገር የሙሾ ሀገር ናት» እንደሚል የምስጋና ተባባሪ የሆነ ፆም የባህታውያን ዐይን እንድታነባ ( እንድታለቅስ ) አደረገ።