GhionMagazine ግዮን መጽሔት

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan

https://t.me/+kQKnGzeZl1IyZmZk
በኢትዮ ሐበሻ ሕትመትና ማስታወቂያ ኃ/የ/ግ/ማ ሥር ታተመው ለንባብ የሚበቁት ግዮን መጽሔት እና ኢትዮ ሐበሻ ጋዜጣ የቴሌግራም ቻናል ነዉ።
ዕለታዊ ትኩስ ዜናዎች
ፖለቲካዊ፣ ዘገባዎች
ሃይማኖታዊና ባህላዊ
ማኅበራዊና፣ ኢኮኖሚያዊ
ኪናዊ ይዘት ያላቸው ጽሑፎች በስፋት ይስተናገዱበታል፡፡https://t.me/+kQKnGzeZl1IyZmZk
በተጨማሪም፡-

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri

በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ጥሰቶች መጨመራቸው ተገለጸ

በኢትዮጽያ ባለፉት ሦስት አመታት የሚፈፀሙ ሰብአዊ መብት ጥሰቶች መጨመራቸዉን የኢትዮጽያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅት ጥምረት ዳይሬክተር ገለፁ። በኢትዮጽያ የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በተመለከተ የሰብአዊ መብት ድርጂቶች በየጊዜዉ ሪፖርት የሚያወጡ ቢሆንሞየተጠያቂነት ስርአት ባለመስፈኑ ለችግሮቹ መፍትሄ መስጠት አልተቻለም ተብሏል።
መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብት ጥሰት በአማራ ክልልበግጭት አዉድ ዉስጥየሚፈፀም ሰብአዊ ጥሰት በባለፈዉ ሦስት አመት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የሰብአዊ…

https://ghion-meg.com/2160-2/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

የዕለቱ የምንዛሪ ዋጋ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የወንዝ ዳርቻ ልማት በኬንያ ናይሮቢም ተጀመረ

የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ፣ የናይሮቢ የወንዝ ልማት ፕሮጀክትን በይፋ ማስጀመራቸው ተዘግቧል – የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻ ልማት ዓይነት ይመስላል፡፡ በዚህም የተነሳ ይመስላል አንዳንዶች ፕሬዚዳንቱ ከኢትዮጵያ አይተው ነው ፕሮጀክቱን የጀመሩት ለማለት ሰበብ የሆናቸው፡፡ ለዚህ ግን በቂ ማረጋገጫ ያለ አይመስልም፡፡ ቢያንስ ለጊዜው፡፡ ለነገሩ ከእኛም አይተው ወይም ቀድተው ቢሆን እሰየው ነው፡፡ ለአርአያነት…

https://ghion-meg.com/2157-2/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

ኢዜማ ለገዢው ፓርቲ ማጠናከሪያ በመንግስት ተቋማት የሚደረጉ የገንዘብ ማሰባሰቢያዎች “በአስቸኳይ እንዲቆሙ” ጠየቀ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከመንግስት ተቋማት አገልግሎት ጋር በተያያዘ ለገዢው ብልጽግና ፓርቲ ማጠናከሪያ የሚደረግ የገንዘብ ማሰባሰቢያ “በአስቸኳይ ያስቆም” ዘንድ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥያቄ አቀረበ። ምርጫ ቦርድ በገዢው ፓርቲ ላይ የሚወስደውን “የእርምት እርምጃ” ለህዝብ “በግልጽ እንዲያሳውቅም” ፓርቲው ጠይቋል።

ኢዜማ ትላንት ማክሰኞ መጋቢት…

https://ghion-meg.com/2154-2/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

ዓባይ ባንክ ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 10 ሚሊዮን ብር አበረከተ።
========================================
የአባይ ባንክ  ዋና ስራ አስፈፃሚ የኋላ ገሠሠ  ለመቄዶንያ እየተካሄደ የሚገኘው የእርዳታ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ በመገኘት የባንኩን ድጋፍ አበርክተዋል።

የዓባይ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ    እንዳሉት ከዓባይ ባንክ ሠራተኞች እና ማኔጅመንት አባላት የተሰበሰበ 3 ሚሊዮን ብር   እንዲሁም ባንኩ 7 ሚሊዮን  ብር ወጪ በማድረግ በድምሩ 10 ሚሊዮን  ብር ድጋፍ ተደርጓል።

የዓባይ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ  የኋላ ገሠሠ     መቄዶንያ እያከናወነ ለሚገኘው የበጎ አድራጎት ስራ እንደሁልጊዜው ሁሉ ከማእከሉ ጎን እንደሚቆም ተናግረዋል።

የመቄዶንያ  መስራች እና የበላይ ጠበቂ የክብር ዶክተር ቢኒያም በለጠ በበኩላቸው ዓባይ ባንክ የመቄዶንያ ቋሚ ደጋፊ መሆኑን ገልጸው፣  በየጊዜው ለማዕከሉ ለሚያደርገው  ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።

አቶ አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል

በባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋጭነታቸው የሚታወቁት ሙዚቀኛው አለማየሁ ፋንታ ስራቸውን የጀመሩት ሃገር ፍቅር ቲያትር ቤት በመቀጠር ነው፤ እዚያም ለ10 ዓመታት ሰርተዋል፡፡

ለ40 ዓመታት ያህል በ ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በመምህርነት ሲያገለግሉ የቆዩት ሙዚቀኛው፤ በዕድሜአቸው መጨረሻ ጡረታ ከውጡ በኋላ በዚሁ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ማገልገላቸውን የሙዚቀኛው የቅርብ ሰው ሆኑት ታዋቂው የበገና መምህር መጋቢ ብሉይ አለሙ አጋ ነግረውናል፡፡…

https://ghion-meg.com/አቶ-አለማየሁ-ፋንታ-ከዚህ-ዓለም-በሞት-ተለ/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

ጉባኤው ሃይማኖትን ሽፋን አድርገው አብሮነትን ሊሸረሽሩ የሚችሉ ግጭት ቀስቃሽ መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ አካላትን በጽኑ እንደሚያወግዝ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ “ከሰሞኑ በእስልምና እና በኦርቶዶክስ ሃይማኖት አማኞች ነን ባዮች መካከል የሁለቱን ሃይማኖት የአብሮነት እሴት በሚያንቋሽሽ መልኩ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ አንዳንድ አስተያየቶች እንዳሳዘኑት” ዛሬ መጋቢት 2 ቀን 2017 ዓ.ም በሰጠው መግለጫ አስታወቀ።

ሁለቱን ሃይማኖቶች አስመልክቶ ክብረነካዊ መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ ግለሰቦች ሕገወጥነትን ከማስፋፋት ተቆጥበው የሕግ የበላይነትን እንዲያስቀድሙ እና ከድርጊታቸው እንዲታቀቡም አሳስቧል።

“በአማኞች መካከል የሚደረግ ሥርዓት የለሽ እና አንዱ ሌላውን የሚያወግዝ፣ የሚያጠልሽ እና ክብረ-ነክ መሆን ወንጀል ነው” ብሏል፤ በግለሰቦች እና በቡድኖች የሚደረጉ የሃይማኖት ጥላቻ ንግግሮች የትኛውንም ሃይማኖት ሊወክሉ እንደማይችሉ አመላክቷል።

በማኅበራዊ ሚዲያው ሃይማኖትን ሽፋን አድርገው አብሮነትን ሊሸረሽሩ የሚችሉ ግጭት ቀስቃሽ መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ አካላትን ጉባኤው በጽኑ እንደሚያወግዝም መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉሀን ቀሲስ ታጋይ ታደለ አስታውቀዋል።

ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብትን ተጠቅሞ የሌሎችን መብት መንካት በዝምታ መታለፍ የለበትም ያለው ጉባኤው የሚመለከታቸው አካላትም አፋጣኝ ሕጋዊ ርምጃን እንዲወስዱ ማሳሰቡን ከአሚኮ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

ወቅቱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና በእስልምና አማኞች ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የጾም ወቅት እንደመኾኑ አማኞች ፆም እና ፀሎታቸው ላይ እንዲያተኩሩም የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ መልዕክት አስተላልፏል።

የአዲስ አበባ ፍትሕ ቢሮ በ7 ወራት ከ2 ሺሕ 100 በላይ መዝገቦች ውሳኔ እንደተላለፈባቸው አስታወቀ

በግል አቤቱታ እና በደንብ ጥሰት ክሶች ክርክር ላይ ከነበሩ ከ3 ሺሕ 8 መዝገቦች መካከል፤ 2 ሺሕ 115ቱ የፍርድ ውሳኔ እንደተላለፈባቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ አስታውቋል።

የቢሮው ኃላፊ ተክሌ በዛብህ 8 ሺሕ 999 መዝገቦችን የመመርመርና የማጣራት ሥራ መሰራቱን የገለጹ ሲሆን፤…

https://ghion-meg.com/2147-2/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ስሕተቱን አመነ

በትናትናው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ/ዶ/ር/ በፌስቡክ ገፃቸው እና በቲዊተር አካውንታቸው ላይ “የአፕል ግብርና ምርታማነታችን እድገት እያሳየ ነው” ከሚል ፅሁፍ ጋር ስድስት የአፕል ምስሎችን አያይዘው ለጥፈው የነበረ ቢሆንም የለጠፉት የአፕል ምስሎች ከሌላ ሀገር የተወሰዱ መሆናቸውን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ልጥፉ ከገፃቸው ላይ መነሳቱን የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት አሳውቋል።

ስህተቱ የተፈጠረው የታችኛው…

https://ghion-meg.com/2144-2/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

በአዲስ አበባ የባቡር ትራንስፖርት ትኬት ሽያጭ በዲጂታል መልኩ ሊጀመር ነው

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ከወረቀት ትኬት ሽያጭ ወደ ዲጂታል ሽያጭ አገልግሎት ሊሸጋገር መሆኑን ገልጿል።

የዲጂታል ትኬት ሽያጩ ለጊዜው በተመረጡ ቦታዎች ማለትም በሀያት፣ጦርሀይሎች ዳግማዊ ሚኒሊክና ቃሊቲ ጣቢያዎች እንዲሁም በስታዲየም የሽያጭ ቁጥጥር በማድረግ የሚተገበር ይሆናል ተብሏል፡፡

የክፍያ ሥርዓቱ በቴሌ ሱፐር አፕና በዩኤስ ኤስዲ (USSD) ኮድ አማካኝነት መቁረጥ የሚያስችል ነው።

ይህ የፓይለት ሙከራ ድርጅቱ የወረቀት…

https://ghion-meg.com/በአዲስ-አበባ-የባቡር-ትራንስፖርት-ትኬት/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

” እገዳው መሰረተ ቢስና የማይተገበር ነው “– በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ።

ደብረፅዮን (ዶ/ር) የሚመሩት ህወሓት ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ሦስት ከፍተኛ የሰራዊት አመራሮች ላይ የወሰዱት ጊዚያዊ የእግድ እርምጃ አስመልክቶ ሌሊት 8 ሰዓት አካበቢ መግለጫ አውጥቷል።

በዚህም ፕሬዜዳንቱ የወሰዱት እርምጃ ” በሌለ ስልጣናቸው የወሰዱት የማይተገበር ” ሲል በፅኑ ተቃውሞታል።

” እገዳው መሰረተ ቢስና የማይተገበር…

https://ghion-meg.com/2137-2/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

“የእብድ ውሻ በሽታ የህብረተሰብ ጤና ችግር እየሆነ መጥቷል” – የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ባለፉት ሰባት ወራት ከእብድ ውሻ በሽታ ጋር በተገናኘ ከ30 በላይ ሰዎች ህይወታቸው እንዳለፈ የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።

በበሽታው የሚጠቁ ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍ እያለ መምጣቱ የተገለጸ ሲሆን በየሳምንቱ ከአንድ መቶ በላይ ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ ተጋላጭ እንደሆኑም…

https://ghion-meg.com/2133-2/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና መጋቢት 5 እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ መጠናቀቁን ተናግሯል፡፡

ፈተናው የሚሰጠው ዓርብ መጋቢት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ መሆኑንም አሳውቋል። ተፈታኞች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በሚመደቡበት የፈተና ማዕከላት እንዲገኙ አሳስቧል፡፡

ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከል በሚሄዱበት ወቅት ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል።…

https://ghion-meg.com/2130-2/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

መቄዶንያን ይደግፉ

አስራ ዘጠነኛ ቀኑን በያዘው በዚህ የበጎ ዓላማ  ድጋፍ በመላው ዓለም የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውያን እየተረባረቡ ይገኛሉ።

አሁንም በዚህ የገቢ ማሰባሰቢያ "ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው" የምትሉ ወገኖች ድጋፋችሁን እንድትቀጥሉ አዘጋጆቹ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

መቄዶንያን ለመደገፍ በሚቀጥሉት አማራጮች ይጠቀሙ

Gofundme:  https://gofund.me/822ee383

ስልክ 09 49 494949    09 79 797979

የቴሌ ብር የኢት. ንግድ ባንክና ሁሉም ባንኮች  የሂሳብ ቁጥራችን  7979

CBE  1000 415056 447

በአጭሩ 7979

እንዲሁም በሱፐር ቻት በሱፐር ስቲከር እና በሱፐር ታንክስ ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ ::

Zelle/CashApp: 240-938-2992

Wells Fargo: 6089212333

ዝግጅቱን በYouTube እየተከታተሉ ይሳተፉ!
Subscribe, like, share, comment ያድርጉ።

በMekedonia-መቄዶንያ
https://www.youtube.com/live/kEO4KVG4tuw?si=wgeWhrqJQYZrwDNK

በSeifu on EBS
https://www.youtube.com/live/AQAVvRiVLHE?si=jy1s

0-NK11F0tCGi

በSeifu Show
https://www.youtube.com/live/2o_MDcFufvQ?si=QlZ7kKoOefZJlfGS

ሰላሳ አንድ ቀን

ለመቄዶንያ እስከአሁን ከ715 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል

መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በቀጥታ ስርጭት በሚያደርገው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር ብዙዎች እየተሳተፉ ነው::

ሰላሳ አንድ ቀኑ ላይ በደረሰው የድጋፍ ማሰባሰቢያ 715 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰብ ተችሏል።

በገቢ ማሰባሰቢያው የሃይማኖት አባቶች፣ ዘማርያን፣ አርቲስቶች እንዲሁም በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር  ያሉ ሰዎች ተሳትፎ እያደረጉ ነው።

አምስት ቢሊዮን ብር ለማሰባሰብ በሚደረገው የቀጥታ ስርጭት ግለሰቦች እና የተለያዩ ድርጅቶች ድጋፋቸውን እያደረጉ ነው።

በገቢ ማሰባሰቢያው ህፃናትም ጭምር ያጠራቀሙትን ብር በስጦታ እያበረከቱ ነው።

ያስጀመረን ያስፈፅመናል!!!
እግዚአብሔር   ይሰራል

ደብረብርሃን ከተማ የሚገኘው ሐበሻ ፕላይውድ ማኑፋክቸሪግ ለኮንስትራክሽን የሚሆን ፕሌይ ውድ በማምረት ላይ የሚገኝ ፋብሪካ  ሲሆን 30ኛውን ቀኑን በያዘው የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ለተሳተፉ አስተባባሪዎችና እንግዶች የምሳና የዕራት መስተንግዶ በልዑል ኬተሪንግ አማካኝነት ስላቀረቡ በአረጋውያኑ ስም እናመሰግናለን።
አድራሻ:ደብረብርሃን
ስልክ : 0911819014

አስደናቂ ስጦታዎች እየተሰጡ ነው

አብርሃም ፀጋየ ይባላል ።
"አንድ ወቅት አይኔን በእጅጉ ታምሜ ነበር፤ ሕክምና ቢደረገልኝ ድህነት አላገኘሁም ግን አንድ ቀን ከቡዙ ድካም በኋላ ወደ ቃፅላ ማሪያም ፀበል ሄድኩ ፣ተፈወስኩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!።"

ወጣቱ አብርሃም በቃፅላ ማሪያም ስም የእመቤታችን ቅድስት ማሪያም ስዕላድኖ በእጁ በመሳል ለመቄዶንያ  የገቢ ማሰባሰቢያ  ተጫርቷ እንዲሆን በማለት  ስጦታውን ስቲድዮ በመገኘት አስረክቧል ፡፡
      እናመሰግናለን !!

‹‹ከኢሳያስ ወግነው አብይን ማስወገድ የሚፈልጉ አሉ›› ጀነራል ፃድቃን
ጄነራል ጻድቃነው ገብረ ትንሳይ፣ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል “በማንኛውም ቅፅበት ጦርነት ሊነሳ ይችላል” በማለት አስጠንቅቀዋል፡፡ በትግራይ አመራሮች መካከል ያለውን ክፍፍል በመጥቀስ “ከቀደመና ከአሁንም ወንጀላቸው ተጠያቂነት ለማምለጥ ከኤርትራ ጋር መወገን የሚመርጡ የትግራይ ልጆች አሉ” ሲሉም ተናግረዋል።

በህወሓት አመራሮች መካከል ያለው ክፍፍል በቀጠለበት ሁኔታ ውስጥ ነው ኢትዮጵያ እና ኤርትራ…

https://ghion-meg.com/2127-2/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በሶስት ከፍተኛ የጦር አዛዦች ላይ ጊዜያዊ እገዳ ጥለዋል።

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ በትግራይ የጸጥታ ሃይሎች ከፍተኛ አዛዦች በኃይል ስልጣን ለመንጠቅ የሚደረገውም እንቅስቃሴ በመገምገም ውሳኔ አሳልፏል ።

ፕሬዝደንት ጌታቸው እንደተናገሩት ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከታች እግሩን እንዳይረግጥ የሚከላከልበት መንገድ አሁን የትግራይን የጸጥታ ሃይሎች ጭምር በመጠቀም ስልጣን ለመያዝ የጊዜያዊ አስተዳደሩን ማህተሞች እስከ…

https://ghion-meg.com/2124-2/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.