GhionMagazine ግዮን መጽሔት

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan

https://t.me/+kQKnGzeZl1IyZmZk
በኢትዮ ሐበሻ ሕትመትና ማስታወቂያ ኃ/የ/ግ/ማ ሥር ታተመው ለንባብ የሚበቁት ግዮን መጽሔት እና ኢትዮ ሐበሻ ጋዜጣ የቴሌግራም ቻናል ነዉ።
ዕለታዊ ትኩስ ዜናዎች
ፖለቲካዊ፣ ዘገባዎች
ሃይማኖታዊና ባህላዊ
ማኅበራዊና፣ ኢኮኖሚያዊ
ኪናዊ ይዘት ያላቸው ጽሑፎች በስፋት ይስተናገዱበታል፡፡https://t.me/+kQKnGzeZl1IyZmZk
በተጨማሪም፡-

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri

ተወዳጅዋ ሙዚቀኛ ብሌን ዮሴፍ በራሷ ዩትዮብ ገፅ አዲስ ነገር ጠብቁ ትላለች

ድምፃዊት እና የሙዚቃ ባለሞያ/መምህርት ብሌን ዮሴፍ በሙዚቃ ዳኝነት በኮካ- ኮላ ሱፐር እስታር እንዲሁም በፋና ላምሮት በዳኝነት አገልግላለች፡፡

በፋና ላምሮት ቆይታዋ ከምዕራፍ ሁለት ጀምሮ እስከ ምዕራፍ አስራ ስድስት በየምዕራፎቹ እንዲሁም የአራተኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ድረስ በዳኝነት በፋና ላምሮት ቆይታ አድርጋለች፡፡

በጊዜው ከሶስት ወራት እረፍት በኃላም በNBC ታለንት ሾው በተዘጋጀው አራተኛው ምዕራፍ ላይ ጳጉሜ 1/2016 በምሽት ሁለት ሰዓት…

https://ghion-meg.com/ተወዳጅዋ-ሙዚቀኛ-ብሌን-ዮሴፍ-በራሷ-ዩትዮ/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

5 የገበታ ጨዉ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም ተነገረ

የጥንቃቄ #መልክት

የተለያዩ የገበታ ጨው ምርት ዓይነቶች በሚመለከተው አካል የደረጃ ምልክት የመጠቀም ፈቃድ ሳይሰጣቸውና ጥራትና ደረጃቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ በመገኘታቸው ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ባለስልጣኑ አሳሰበ፡፡

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 4፣2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በቅርቡ ገበያ ላይ ባደረገው ቁጥጥር አምስት የተለያዩ የገበታ ጨው ምርቶች የብሔራዊ የደረጃ ምልክት የመጠቀም ፈቃድ ሳያገኙ ምልክቱን ለጥፈው ገበያ ላይ ውለው ተገኝተዋል፤በመሆኑም…

https://ghion-meg.com/5-የገበታ-ጨዉ-ህብረተሰቡ-እንዳይጠቀም-ተነ/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

አርቲስት አንዱአለም ጎሳ በቀነኒ ሞት ተጠርጥሮ ፍርድ ቤት ቀረበ

አርቲስት አንዱአለም ጎሳ በእጮኛው ቀነኒ አዱኛ ሞት ተጠርጥሮ ከታሰረ ከሁለት ቀናት በኋላ ፍርድ ቤት መቅረቡን ጠበቃው ለቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ገልጿል።

ፖሊስ እስካሁን አሻራ ማንሳቱን፣ አስከሬኑን ወደ ሆስፒታል በመላክ፣ የአስከሬን ምርመራ ማድረጉን ገልጾ የሰው ማስረጃዎችን በማሰባሰብ ላይ እንደሚገኝ ተናግሯል።

“አሁን ፎቶግራፎችን ከመዝገቡ ጋር ለማያያዝ፣ የሰዎች ምስክርነት ለመስጠት እና የአስከሬን ምርመራው እስኪመጣ ድረስ ለማጣራት 14 ቀናት ያስፈልገኛል…

https://ghion-meg.com/አርቲስት-አንዱአለም-ጎሳ-በቀነኒ-ሞት-ተጠ/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን የሕይወት ታሪክ

“የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ ቅዳሜ መጋቢት 13 ከጠዋት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ መኮንን አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በዕለቱም ከሎሬት ስራዎች ቅንጭብ ተውኔት ፣ግጥም : ሙያዊ ዳሰሳ እና ትዝታዎቻቸዉን ያጋሩናል ።
በዚህ ልዩ ዝግጅት ላይ ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል፡፡”

https://ghion-meg.com/የሎሬት-ጸጋዬ-ገብረመድኅን-የሕይወት-ታሪ/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

“በትግራይ ክልል የሚስተዋለው የስልጣን ወረራ የተናጠል ተግባር ሳይሆን ከኤርትራ መንግሥት ጋር የተቀናጀ ነው” በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች

በትግራይ ክልል በግድየለሽነት እየተፈጸመ ያለው የስልጣን ወረራ የተናጠል ተግባር ሳይሆን፤ ትግራይን ለማተራመስ ሲጥር ከነበረው ከኤርትራ መንግሥት ጋር በመቀናጀት የሚፈጸም ነው ሲሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲ ጥምረቶች ገለጹ።

በቅርቡ ጥምረት የመሠረቱትና በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱት ውድብ ናፅነት ትግራይ፣ ባይቶና አባይ ትግራይ ፓርቲ እና አረና ሉዓላዊ ትግራይ ፖርቲዎች፤ በክልሉ ያለውን ሕገ-ወጥ የስልጣን ነጠቃ እና የክልል አለመረጋጋትን ለመፍታት…

https://ghion-meg.com/በትግራይ-ክልል-የሚስተዋለው-የስልጣን-ወ/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

የወንዝ ብክለት ፈጻሚዎች ላይ ከ6.7 ሚሊዮን ብር በላይ ቅጣት ተጣለባቸው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን፣ ከአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ጋር በመተባበር፣ ፍሳሽ ቆሻሻ ወደ ወንዝ የለቀቁ 24 ድርጅቶችና 3 ግለሰቦች ላይ በአጠቃላይ 6,700,000 ብር (ስድስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺህ ብር) የገንዘብ ቅጣት መጣሉን አስታውቋል ።

ቅጣቱ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተጣለ ሲሆን፣ በተለይም አዲስ ከተማ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ እና አራዳ ክፍለ ከተሞች ከፍተኛ ቅጣት ተመላክቷል።…

https://ghion-meg.com/የወንዝ-ብክለት-ፈጻሚዎች-ላይ-ከ6-7-ሚሊዮን-ብ/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

ሕዝብ የተሰበሰበበት ቦታ ላይ ትንባሆ ማጨስ አግባብ እየቀነሰ መምጣቱ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ሕዝብ የተሰበሰበበት ቦታ፣ መንገዶች እና የተለያዩ ተቋማት ውስጥ እንደፈለጉ ትንባሆን የሚያጨሱ ሰዎች እየቀነሱ ስለመምጣታቸው የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል።

ይህም የሆነበት ትንባሆ እንዳይጨስ የሚከለክለው ሕግ ተግባራዊ በመደረጉ እንደሆነ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የምግብ ተቋማት ቁጥጥር ባለሙያ ጀማል ሙሳ ገልጸዋል።

በዚህም መሰረት ከሚደረገው ክትትል በተጨማሪ የመግዛትና የመጠቀም ፍላጎትን ለመቀነስ የትንባሆ ምርቶች በፍሬ እንዳይሸጡ…

https://ghion-meg.com/ሕዝብ-የተሰበሰበበት-ቦታ-ላይ-ትንባሆ-ማጨ/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

የየካቲት ወር የሀገሪቷ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 15 በመቶ መሆኑን አገልግሎቱ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ባወጣው መረጃ መሰረት የየካቲት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 15 በመቶ ደርሷል።

ይህ አሀዝ ከጥር ወር ጋር ሲነጻጸር የ0.5 በመቶ ቅናሽ ያሳየ ሲሆን፣ በየካቲት ወር ከተመዘገበው የዋጋ ግሽበት መካከል የምግብ ነክ እቃዎች የ14.6 በመቶ ድርሻ ሲይዙ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎች ደግሞ 15.6 በመቶ ድርሻ እንዳላቸው ተጠቁሟል ።

https://ghion-meg.com/የየካቲት-ወር-የሀገሪቷ-አጠቃላይ-የዋጋ-ግ/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፌድራል መንግሥት “አስፈላጊ ድጋፍ ማድረግ አለበት” አለ

በትግራይ ያለው ሁኔታ “አሳሳቢ ደረጃ” ላይ መድረሱ የገለፀው የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር፥ የፌደራል መንግስቱ “አስፈላጊ ድጋፍ ማድረግ አለበት” አለ። የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የትግራይ ሐይሎች እያደረጉት ባለ “ኃላፊነት የጎደለው እንቅስቃሴ ሰላማዊ ሰዎች መጎዳታቸውን እንዲሁም የጊዜያዊ አስተዳደሩ ባለሥልጣናት መታፈናቸውን” አመልክቷል።

https://ghion-meg.com/2179-2/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

የዕለቱ የምንዛሪ ዋጋ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

በዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት ላይ የተገኙ አምስት ባለጸጎች ከ200 ቢሊዮን ዶላር በላይ ከስረዋል

የሪፐብሊካኑ ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ ባሳለፍነው ሕዳር ወር ላይ የተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫን ማሸነፋቸው ይታወሳል።

ይህን ተከትሎ ጥር ወር ላይ ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ወዳጆቻቸው፣ የሀገራት መሪዎች እና ባለጸጎች በተገኙበት በይፋ በዓለ ሲመታቸው ተከብሯል።

በዚህ በዓል ላይ የተገኙ የዓለማችን ቀዳሚ ባለጸጎች በዝግጅቱ ላይ ከተገኙበት ቀን ጀምሮ ኪሳራ እያስመዘገቡ እንደሆነ ብሉምበርግ ዘግቧል።

እንደ ዘገባው ከሆነ የፕሬዝዳንት…

https://ghion-meg.com/በዶናልድ-ትራምፕ-በዓለ-ሲመት-ላይ-የተገኙ/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

የፍቅር ጥያቄየን አልተቀበለችም በማለት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ

በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስድስት ካርል አደባባይ አካባቢ በሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ አንድ ግለሰብ ሁለት ሰዎችን ገድሎ ራሱን ማጥፋቱ ተገልጿል ።

ድርጊቱ መጋቢት 2 ቀን 2017 ዓ.ም የፍቅር ጥያቄን አልተቀበልሽም በማለት በቅናት የፈተጸመ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።

አቶ ሽፈራው ረጋሳ…

https://ghion-meg.com/የፍቅር-ጥያቄየን-አልተቀበለችም-በማለት/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

በሟች ወ/ሮ ቀነኒ አዱኛ ዋቆ አሟሟት ዙሪያ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ሰንሻይን ቤቶች ፊት ለፊት ከሚገኘው ውዳሴ ህንፃ ላይ ነዋሪ የነበረችው ሟች ወ/ሮ ቀነኒ አዱኛ ዋቆ መጋቢት 01 ቀን 2017 ዓ/ም ከሌሊቱ 10፡00 ሠዓት አካባቢ ከቤቷ የማብሰያ ክፍል በኩል ካለው በረንዳ 5ኛ ፎቅ ላይ ለጊዜው…

https://ghion-meg.com/2166-2/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

በገሊላ ደሴት ላይ ብቸኛ የቀሩት የ107 ዓመት እናት አረፉ

በዙዋይ ደንበል ሐይቅ ገሊላ ደሴት ላይ ብቸኛ ነዋሪ የነበሩት የ107 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ እናት ወ/ሮ ኩሼ ጎንደር መሞታቸው ተገለፀ።

ገሊላ ደሴት በዝዋይ (ደምበል) ሐይቅ ላይ ከሚገኙ አምስት ደሴቶች አንዷ እና አነስተኛዋ ደሴት ናት።

የባቱ ደንበል ሀይቅ 440 ስኬዌር ኪሎ ሜትር ሥፋ ያለዉ ነዉ ፡፡ እናት ኩሼ…

https://ghion-meg.com/2163-2/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ጥሰቶች መጨመራቸው ተገለጸ

በኢትዮጽያ ባለፉት ሦስት አመታት የሚፈፀሙ ሰብአዊ መብት ጥሰቶች መጨመራቸዉን የኢትዮጽያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅት ጥምረት ዳይሬክተር ገለፁ። በኢትዮጽያ የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በተመለከተ የሰብአዊ መብት ድርጂቶች በየጊዜዉ ሪፖርት የሚያወጡ ቢሆንሞየተጠያቂነት ስርአት ባለመስፈኑ ለችግሮቹ መፍትሄ መስጠት አልተቻለም ተብሏል።
መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብት ጥሰት በአማራ ክልልበግጭት አዉድ ዉስጥየሚፈፀም ሰብአዊ ጥሰት በባለፈዉ ሦስት አመት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የሰብአዊ…

https://ghion-meg.com/2160-2/

በተጨማሪ ቻናሎቻችን ያገኙናል!
Facebook: https://www.facebook.com/ghionmeg/
Instagram: https://www.instagram.com/ghionmeg/
X / Twitter: https://twitter.com/enqu2013
Whatsapp: https://whatsapp.com/channel/0029VaSCdV635fLpvElDDj3q
YouTube: https://www.youtube.com/@ghiontube8621

የዕለቱ የምንዛሪ ዋጋ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.