ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል dan repost
በማኅበረ ቅዱሳን የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ አገልግሎት በ“ሃሎ መምህር” እንዲመለስልዎ የሚፈልጉትን ሃይማኖታዊ ጥያቄ በስልክ ቁጥር 0111 55 32 32 በመደወል ይጠይቁ፡፡
ለጥያቄዎ ማብራሪያ እና መልስ ከመምህራን ያገኛሉ፡፡
ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከጠዋቱ 4:00 እስከ ቀኑ 10:00
# ሰኞ ፣ ረቡዕ እና ሐሙስ በአማርኛና በኦሮምኛ
# ማክሰኞ እና ዓርብ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ
ለጥያቄዎ ማብራሪያ እና መልስ ከመምህራን ያገኛሉ፡፡
ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከጠዋቱ 4:00 እስከ ቀኑ 10:00
# ሰኞ ፣ ረቡዕ እና ሐሙስ በአማርኛና በኦሮምኛ
# ማክሰኞ እና ዓርብ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ