ስሙት ይሄን መዝሙር በጌታ
ፍቅር አጋብተህብኛል
ህሊና ዳዊት
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ማሳለፍ ስጀምር
ማንነቴ ተቀይሮ ለራሴ እስኪለኝ ግር
ከኢየሱስ ጋር መዋል ማደር ማሳለፍ ስጀምር
ባህሪዬ ተቀይሮ ለራሴ እስኪለኝ ግር
ፍቅር አጋብተህብኛል ፍቅር አጋብተህብኛል
ልቤ ተወዶ ይወድብኛል
ባንተ ተወዶ ይወድብኛል
ይቅርታን አጋብተህብኛል ይቅርታን አጋብተህብኛል
ልቤ ተምሮ ይምርብኛል
ከአንተ ተምሮ ይምርብኛል
የነካኸው ሁሉ ይባረካል
ያሰብከው እንኳን ፈውስን ያገኛል
የዋልክበት ይዋባል የዳሰስከው ይድናል
ለፈጠርካቸው ሞገስ መኖሪያ ነህ ለርስትህ
ያልነበረውን እንኳ ይፈጥራል መገኘትህ
አምላክ ስጋ ለበስህ ወልድን ላከ ሰማይ
ዕጣን ሽቶ እና ከርቤ በረት ገብቶ ያውቃል ወይ?
አንተ ስላለኸው አይደለም ወይ
ውበት የደፋበት ይኼ ሰማይ
የውበት ባለቤት ስለዋልክበት
ዕጣን ሽቶ ከርቤ ተገኘ በረት
አንተ ስለኖርከው አይደለም ወይ
ውበት የደፋበት ይኼ ሰማይ
የውበት ባለቤት ስላደርክበት
ዕጣን ሽቶ ከርቤ አደረ በረት
ፍቅር አጋብተህብኛል /×2
ልቤ ተወዶ ይወድብኛል
ባንተ ተወዶ ይወድብኛል
ይቅርታን አጋብተህብኛል /×2
ልቤ ተምሮ ይምርብኛል
ከአንተ ተምሮ ይምርብኛል
የመከርከው ሁሉ ይቀየራል
አሳዳጁ እንኳን ወንጌል ያወራል
ተሸሽጎ መች ይቀራል ጽኑ ኃያል ይባላል
ቀራጩ ቤት ስትገባ ገርመኸኛል በእውነት
የሞተውን ሬሳ ደግሞ አንተ ጎበዝ ያልክ ዕለት
ከከእሾሃማው ዛፍ ቀርጸህ ታቦትን ታወጣለህ
በሰው ዐይን የቀለለን ይጠቅመኛል ትላለህ
እንደ ታማኝ ባሪያ ቆጥረኸው ስንቱ
በአንተ እንደሰከነ ይቁጠረው ቤቱ
ችግር የነበረ አላስኖር ያለን
መድኃኒት አድርገህ ትገልጠዋለህ
የምርጫ መስፈርትህ…
| @gitim_alem
| @gitim_alem
ፍቅር አጋብተህብኛል
ህሊና ዳዊት
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ማሳለፍ ስጀምር
ማንነቴ ተቀይሮ ለራሴ እስኪለኝ ግር
ከኢየሱስ ጋር መዋል ማደር ማሳለፍ ስጀምር
ባህሪዬ ተቀይሮ ለራሴ እስኪለኝ ግር
ፍቅር አጋብተህብኛል ፍቅር አጋብተህብኛል
ልቤ ተወዶ ይወድብኛል
ባንተ ተወዶ ይወድብኛል
ይቅርታን አጋብተህብኛል ይቅርታን አጋብተህብኛል
ልቤ ተምሮ ይምርብኛል
ከአንተ ተምሮ ይምርብኛል
የነካኸው ሁሉ ይባረካል
ያሰብከው እንኳን ፈውስን ያገኛል
የዋልክበት ይዋባል የዳሰስከው ይድናል
ለፈጠርካቸው ሞገስ መኖሪያ ነህ ለርስትህ
ያልነበረውን እንኳ ይፈጥራል መገኘትህ
አምላክ ስጋ ለበስህ ወልድን ላከ ሰማይ
ዕጣን ሽቶ እና ከርቤ በረት ገብቶ ያውቃል ወይ?
አንተ ስላለኸው አይደለም ወይ
ውበት የደፋበት ይኼ ሰማይ
የውበት ባለቤት ስለዋልክበት
ዕጣን ሽቶ ከርቤ ተገኘ በረት
አንተ ስለኖርከው አይደለም ወይ
ውበት የደፋበት ይኼ ሰማይ
የውበት ባለቤት ስላደርክበት
ዕጣን ሽቶ ከርቤ አደረ በረት
ፍቅር አጋብተህብኛል /×2
ልቤ ተወዶ ይወድብኛል
ባንተ ተወዶ ይወድብኛል
ይቅርታን አጋብተህብኛል /×2
ልቤ ተምሮ ይምርብኛል
ከአንተ ተምሮ ይምርብኛል
የመከርከው ሁሉ ይቀየራል
አሳዳጁ እንኳን ወንጌል ያወራል
ተሸሽጎ መች ይቀራል ጽኑ ኃያል ይባላል
ቀራጩ ቤት ስትገባ ገርመኸኛል በእውነት
የሞተውን ሬሳ ደግሞ አንተ ጎበዝ ያልክ ዕለት
ከከእሾሃማው ዛፍ ቀርጸህ ታቦትን ታወጣለህ
በሰው ዐይን የቀለለን ይጠቅመኛል ትላለህ
እንደ ታማኝ ባሪያ ቆጥረኸው ስንቱ
በአንተ እንደሰከነ ይቁጠረው ቤቱ
ችግር የነበረ አላስኖር ያለን
መድኃኒት አድርገህ ትገልጠዋለህ
የምርጫ መስፈርትህ…
| @gitim_alem
| @gitim_alem