ፍቅር ትርጉም አጥታ....
ብቻውን ለሚኖር ከሰው መንደር ሸሽቶ
ወገን ዘመድ ሳይቀር ሁሉ ዐይን ነስቶ
አፍቃሪን ፍለጋ ሚዞር ከየመዳ
አንድ ሰው ነበረ ሰው አጥቶ የተጎዳ
ሰውን ተጠጋና ይሄ የፍቅር ደሃ
ሆነው አገኛቸው የፍቅር በረሃ
ፍቅርን ስያገኛት ተወዳጅታ ከብር
ብቸኛ ሰው ሆኔ ስኖር ከሰው ሰፈር
ፍቅርን ሽጠው እየገዙ ቆሞ አያቸውና
በፍቅር ተስፋ ቆርጦ ተጎዳ እንደገና
ፍቅር ማጣፈጫው ገንዘብ ዝና ሆኖ
ሲያገኝ አለቀሰ ለሰው ልጆች አዝኖ
ልቡ እያለቀሰ ቆሞ ከሰው መሃል
እንዲህ ይል ጀመረ ብንሄድ ይሻላል
አምላክ ያስተማረን ፍቅር ትርጉም አጥታ
ከሚናይ ይሻላል ብንሄድ ወደ ጌታ
✍️Æmanuel Negash(abu)
@ሆሳዕና 15/3/2017 ዓ.ም
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳቸዋለ💙
---------------------------------------------------------
SHARE
@gitim_alem @gitim_alem
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8
ብቻውን ለሚኖር ከሰው መንደር ሸሽቶ
ወገን ዘመድ ሳይቀር ሁሉ ዐይን ነስቶ
አፍቃሪን ፍለጋ ሚዞር ከየመዳ
አንድ ሰው ነበረ ሰው አጥቶ የተጎዳ
ሰውን ተጠጋና ይሄ የፍቅር ደሃ
ሆነው አገኛቸው የፍቅር በረሃ
ፍቅርን ስያገኛት ተወዳጅታ ከብር
ብቸኛ ሰው ሆኔ ስኖር ከሰው ሰፈር
ፍቅርን ሽጠው እየገዙ ቆሞ አያቸውና
በፍቅር ተስፋ ቆርጦ ተጎዳ እንደገና
ፍቅር ማጣፈጫው ገንዘብ ዝና ሆኖ
ሲያገኝ አለቀሰ ለሰው ልጆች አዝኖ
ልቡ እያለቀሰ ቆሞ ከሰው መሃል
እንዲህ ይል ጀመረ ብንሄድ ይሻላል
አምላክ ያስተማረን ፍቅር ትርጉም አጥታ
ከሚናይ ይሻላል ብንሄድ ወደ ጌታ
✍️Æmanuel Negash(abu)
@ሆሳዕና 15/3/2017 ዓ.ም
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳቸዋለ💙
---------------------------------------------------------
SHARE
@gitim_alem @gitim_alem
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8