የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር ተካሄደ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመደካሞች እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ሚያዚያ 09 ቀን 2017 ዓ.ም በሜክሲኮ ፕሪሚየም ቅርንጫፍ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በወረዳ አምስት እና በወረዳ ሰባት ኗሪ የሆኑና ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው የማህበረሰብ ክፍሎች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብሩ ተጠቃሚ ሆነዋል፡
፡
በማዕድ ማጋራቱ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ቺፍ ፋይናንስ እና ሰፖርት ኦፊሰር አቶ ዳሳ ጎቤ፣ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አዲሱ ሻንቆ(ዶክተር) የባንኩ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የዛሬውን ጨምሮ በተለያዩ ጊዜያት ማህበራዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ እየተወጣ ይገኛል፡፡
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!
#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE