Global Bank Ethiopia


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ተጠባቂውን የመልስ ጨዋታ በመገመት ይሸለሙ! https://bit.ly/48tZgcT


ስለ ተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን!!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በቴሌግራም ቻናሉ ባዘጋጀው የ3ኛው ዙር የተሳትፎ ውድድር የአሸናፊዎች ዝርዝር በሚከተለው መልኩ ይፋ ተደርጓል፡፡

በቴሌግራም ቻናላችን የትንሳዔ በዓል መዳረሻ ልዩ ዝግጅቶች ይጠብቁን!!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GBE #GlobalBankEthiopia


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ‹‹100 ብር ለመስጂዴ ›› በሚል መሪ ቃል በባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አካውንት ቁጥር 7000119238611 የከፈተ በመሆኑ እርስዎም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ ፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GBE #GlobalBankEthiopia


አሳታፊ ጥያቄ በቴሌግራም ቻናላችን #3ኛ ዙር

- ትክክለኛውን የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የንግድ ምልክት በመለየት ይሳተፉ፣

- 5 የተመረጡ ትክክለኛ መላሾች የሚሸለሙበት፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GBE #GlobalBankEthiopia

5.7k 0 5 620 77

ለበዓል ወጪዎ የደሞዝ ቀን መጠበቅ ቀረ!

ለበዓሉ ብርቱ አጋርዎ ነን !

በአጋር የደሞዝ መዳረሻ ብድር ተጠቅመው የሚያስፈልጎትን ያሟሉ ።
አሁኑኑ የካቻ መተግበሪያን ከፕሌይ-ስቶር ወይም አፕ-ስቶር አውርደው ግሎባል ባንክ የሚለውን መርጠው መጠቀም ይችላሉ ። በግሎባል ባንክ እና ካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል ሰርቪስ ትብብር የቀረበ ።

#GlobalBankEthiopia #GBE #kacha #salaryadvanceloan


ስለ ተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን!!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በቴሌግራም ቻናሉ ባዘጋጀው የ2ኛው ዙር የተሳትፎ ውድድር በዕጣ የተለዩ አሸናፊዎች ዝርዝር በሚከተለው መልኩ ይፋ ተደርጓል፡፡

ሶስተኛው ዙር ሐሙስ ሚያዝያ 2 ቀን 2017 ከቀኑ 4፡00 ጀምሮ በቴሌግራም ቻናላችን ይጠብቁን!!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GBE #GlobalBankEthiopia




በቴሌግራም ቻናላችን በመገመት ይሸለሙ!

ተጠባቂውን የፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት በትክክል ላስቀመጡ 5 መላሾች ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሽልማቶችን የሚያደርስ ይሆናል፡፡

መላሾች ከ5 በላይ ከሆኑ አሸናፊዎች የሚለዩት በዕጣ ይሆናል፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡


ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GlobalBankEthiopia #GBE #Manutd #mancity

6.8k 0 14 907 57

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ስለ ተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን!!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በቴሌግራም ቻናሉ ባዘጋጀው የ1ኛው ዙር የተሳትፎ ውድድር በዕጣ የተለዩ አሸናፊዎች ዝርዝር በሚከተለው መልኩ ይፋ ተደርጓል፡፡

ሁለተኛው ዙር ነገ መጋቢት 27 ቀን 2017 ከቀኑ 4፡00 ጀምሮ በቴሌግራም ቻናላችን ይጀምራል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GBE #GlobalBankEthiopia


የሠራተኞች የዕውቅናና የምስጋና የማጠቃለያ መርሃ ግብር ተካሄደ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች ሲያካሂድ የቆየው የሠራተኞች የዕውቅናና የምስጋና የማጠቃለያ መርሃ ግብር መጋቢት 25 ቀን 2017 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል አካሂዷል፡፡

በማጠቃለያ መርሃ ግብሩ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የሪቴል ባንኪንግ ቺፍ ኦፊሰር አቶ ውብሸት ዘገየ፣ ቺፍ ኮርፖሬት ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ ሳህለሚካኤል መኮንን፣ ቺፍ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦፊሰር አቶ ተስፋዬ ሳልለው እንዲሁም የባንኩ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል።

የዕውቅና መርሃ ግብሩ የምስራቅ እና ምዕራብ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ማስተባበሪያ ስር ለሚገኙ ቅርንጫፎችና ሰራተኞች የተዘጋጀ ነው፡፡

በመርሃ ግብሩ ያለፉት ስምንት ወራት የስራ እንቅስቃሴ በበርካታ መመዘኛዎች የሚያበረታታ ዉጤት መገኘቱ ተገልጿል፡፡ የሂሳብ ዓመቱ ሊጠናቀቅ ጥቂት ወራት ብቻ በመቅረቱ ይስተዋሉ የነበሩ ክፍተቶችን በመሙላት እና ጥንካሬዎችን በማስቀጠል ከዕቅድ በላይ አፈፃፀም ለማስመዝገብ ርብርብ ማድረግ እንደሚጠበቅ ተገልፃል፡፡

ባንኩ ባስቀመጠው መስፈርት መሰረት የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጥቷል፡፡

የሠራተኞች የዕውቅናና የምስጋና መርሃ ግብር በሀዋሳ፣ በአዳማ እና በድሬዳዋ ከተሞች መከናወኑ ይታወቃል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE




የባንኩ ሴት ሠራተኞች ወደ አመራርነት እንዲመጡ ሁለንተናዊ ድጋፍ እየተደረገ ነው - አቶ ዳሳ ጎቤ ቺፍ ፋይናንስ እና ሰፖርት ኦፊሰር

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሴት ሠራተኞች ወደ አመራርነት እንዲመጡ ያልተቆጠበ ሁለንተናዊ ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑን የባንኩ ቺፍ ፋይናንስ እና ሰፖርት ኦፊሰር አቶ ዳሳ ጎቤ ገለፁ፡፡

ቺፍ ኦፊሰሩ ይህን ያሉት ከ40 በላይ የባንኩ ሴት ሠራተኞች “የአመራር ጥበብ” በሚል ርዕስ ሲወስዱት የነበረውን ስልጠና ማጠናቀቃቸውን አስመልክቶ ባደረጉት የማጠቃለያ ንግግር ነው፡፡

በሴት ሥራ አስኪያጆች የሚመሩ የባንካችን ቅርንጫፎች የተሻለ አፈፃፀም እያስመዘገቡ እንደሆነ የገለጹት የሰው ሀብት አስተዳደር መምሪያ ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል ማሞ ይህን ስኬት አጠናክሮ ለማስቀጠል ተመሳሳይ ስልጠናዎች ወደፊትም እንደሚሰጡ ተናግረዋል፡፡

ስልጠናው ‹‹ከሰው አሴት የሥልጠና እና የማማከር ፒ.ኤል.ሲ.›› ጋር በመተባበር ተሰጥቷል፡፡

በስልጠናው አዳዲስ ክህሎት መቅሰማቸውን በመርሃ ግብሩ ወቅት የተናገሩት ሰልጣኝ ሠራተኞች ያገኙትን ክህሎት በስራ ላይ ተግባራዊ በማድረግ ለባንኩ ስኬት እንደሚተጉ ተናግረዋል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE

12 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.