ሐሙስ 26/03/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1.ታፍ :- ተመዝግቦ ያደረ ባጃጅ እና ተመዝግቦ ያደረ ኪዩት በተለያዬ ሰልፍ ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
*2.ሞቢል ቶታል ፦ የመንግስት ሞተር ሳይክል ብቻ!
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
እያንዳንዱ የመ/ሠራተኛ ሞተሩ የራሱ ስለመሆኑ ከቢሮ ደብዳቤ ይዞ ያልመጣ ነዳጅ መቅዳት የማይችል መሆኑንና እርምጃ እንደምወሰድበት እናሳስባለን።
*3.ቴራ ስቲ ሴንቴር:- L(ኤል)ሞተር ሳይክል ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
የመንግስትና የግል በተለያዬ ሰልፍ
*4.ኖክ ቁ-2:- የግል ሞተር ሳይክል ብቻ(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
የግል ሞተር ሳይክል ይዞ የምመጣ የትኛውም አሽከርካር የባለበትነት ማረጋገጫ ልብረ ይዞ የማይመጣ ከሆነ ቤንዚን መቅዳት የማይችል መሆኑን እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።
*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassacityfuel