✔️ዕሮብ 7/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1.ቶታል መናኸርያ ፦ ባጃጅ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*2.ታፍ :- ዳማስ ብቻ !
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
*3.ተባረክ :- ሚንባስ ታክስ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ ።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassacityfuel ✅