✔️ማክሴኞ 25/06/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1, ቶታል ፒያሳ ፦ኪዩት ብቻ!
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*2, ቶታል ሞቢል :- ሚንባስ ታክስ ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር )
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
*3,የተባበሩት ሞኖፖል:- ኪዩት ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*4, ኖክ ቁ-1:- L(ኤል)ሞተር ሳይል ብቻ(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽ ከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassacityfuel ✅