ማክሴኞ 2/07/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1, ቶታል መናኸርያ :- ኪዩት ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*2, ታፍ :- ኪዩት ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*3, ሐበሻ :- ዳማስ ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር )
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽ ከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo