ማስታወቂያ :-ለሀዋሳ ከተማ ነዳጅ ተጠቃምዎች በሙሉ።
-ከቅርብ ግዜ ወድህ በከተማችን ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የቤንዝል ዕጥረት መኖሩ የምታወስ ነው ። ይሁን እንጅ የሚመጣውን ቤንዝል ለተጠቃሚዎች በፍትሃዊነት ለማሰራጨት ጥረት እየተደረገ ቢሆንም እንደታሰበው ችግሮቹ ሊቀረፉ አልቻሉም።በመሆኑም ከመጋብት ወር መግብያ ጀምሮ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በስርጭት ወቅት የምታዩ ክፍቶችን ለማስተካከል ኩፖን አዘጋጅቶ ወደ ስራ ለመግባት ቅድመ ዝግጅቱን ጨርሷል።ስለሆነም ከመጋቢት ወር ጀምሮ የትኛውም ተሽከርካር ማድያ ላይ ነዳጅ መቅዳት የምችለው በኩፖን ብቻ በመሆኑ የግል ሞተር ሳይክል ያላችሁ ባለንብረቶች ከቀን 2/07/17-4/07/17 ብቻ የሞተር ሊብረ ፤የሻንስ ቁጥር እና የነዋርነት መታወቂያ ካርድ በመያዝ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ 2ኛ ፎቅ ብሮ ቁጥር 5 በመቅረብ እንድትመዘገቡ እያሳወቅን በተጠቀሰው ቀን ቀርቦ ያልተመዘገበ ባለንብረት ሀላፍነቱን እራሱ የምወስድ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል።