በአጭሩ ማስቲካና ከረሜላ የሚሰራው👇
የተለያዩ እንስሳትን ቆዳ፣ ስስ አጥንት እና አጥንት በመቀቀል ይገኛል።🙈
ለምሳሌ
#የአሳማ_ስጋ ፣
የአሳማ ቆዳ፣
ከፈረስ፣ከአሳማና ከከብት አጥንት እና ከከብቶች ቆዳ (ሌጦ) ከአሳማ ቆዳ ከሚገኝ ተረፈ ምርት ነው ማስቲካ እና ከረሜላ የሚሰራው።🤮
አብዛኛውን ጊዜ ይህን ምርት ለማምረት የሚውለው ጥሬ ዕቃ #ከቄራዎችና #ከቆዳ_ፋብሪካዎች ተረፈ ምርት የሚገኝ ነው።🙈
ስለዚህ ካሁን በሁዋላ ውሳኔው የርሶ ነው፣ የሚያኝኩት ማስቲካና ከረሜላ ከአሳማ ቆዳና ከአሳማ ስጋ ፣እንዲሁም ከፈረስ፣ ከከብት ቆዳና አጥንት የሚሰራ እንደሆነ ልናውቅ ይገባል☞ http://www.hoaxorfact.com/health/gummy-candies-unhealthy.html