❗#ታላቅ_የንግስ_ክብረ_በዓል_ጥሪ👇❗
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
🔴👉 ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የጉንቱታ ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ነው ፡፡
🔴👉 የገናናው መልዓክ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ታህሳስ 13 በሆለታ ጉንቱታ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ይከበራል።
🔷👉 ይህን መልዕክት ያነበባችሁ ሁላችሁም ሼር በማድረግ ጐደኞቻችሁን ጋብዛችሁ መጥታችሁ የፊታችን ታህሳስ 13 የገናናው መልአክ የቅዱስ ሩፋኤልን ዓመታዊ ክብረ በዓል በጉንቱታ ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን እንድታከብሩና ከመልአኩ ከቅዱስ ሩፋኤል በረከትን ትቀበሉ ዘንድ ቤተ ክርስቲያኗ ጥሪዋን ታስተላልፋለች ።
🔴👉 እኛም ቤተ ክርስቲያኗ ባቀረበችልን ጥሪ መሠረት በቦታው ተገኝተን መምጣት ለማትችሉ በዩትዩብ እና በፌስቡክ ከተቻለም በቲክቶክ ክብረ በዓሉን በቀጥታ ስርጭት ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል።
🔶ታህሳስ 13 እንገናኝ ባላችሁበት ሁሉ አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቃችሁ አሜን።🔶
።።።።#ወስበሐት_ለእግዚአብሔር ።።።።
።።።።። #ወለወላዲቱ_ድንግል ።።።።።
።።።።። #ወለመስቀሉ_ክቡር ።።።።።
ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
ታህሳስ 8 /2017 ዓ.ም
ሆለታ
ፔጁን #Like_Follow_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ
🔴👉 በቴሌግራም | Telegram
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat_yonas_holet_debreedom
🔴👉 በዋትስአፕ | whatsapp
👇👇👇👇👇
https://whatsapp.com/channel/0029Va4Ter67T8bV5NlRGJ2w
🔴👉 1ኛ ዩትዩብ | 1st YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@yonastube
🔴👉 2ኛ ዩትዩብ | 2nd YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@yonasmedia16