የማሰላሰያ ጥያቄዎች
እነዚህ ጥያቄዎች ቅዳሜ በነበረው Teenage ፕሮግራም የተመሠረቱ ናቸው።
1. የስላሴ አካላትን የሚያመሳስሏቸው እንዲሁም የሚለያዩበትን ነጥቦች ምን ይመስልሀል/ሻል ?
2. በኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ተልእኮ ውስጥ የአብ እንዲሁም የመንፈስ ቅዱስ ሚና ምን ይመስልሀል/ሻል ?
3. ቡዙ ጊዜ በሰዎች ዘንድ ስለ ስላሴ አካላት ያሉ የሀሣብ ግርታዋች ( Misconceptions ) ምን ይመስሉሀል/ሻል ?
4. አብ ( አባት ) ፣ ኢየሱስ ( ወልድ ) እንዲሁም መንፈስ ቅዱስ እኩል ናቸው ? አይደሉም ብለህ/ሽ ካሰብክ/ሽ ምክንያቱን አስረዳ/ጂ ?
ተባረኩ ❤❤