ሰላም 🖐
በ አሁኑ ሳምንት አርብ ላይ ያነሳናቸውን ጥያቄዎች ለማስታወስ ያክል
1,በሕብረት ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ ድርሻና ሚና ምንድነው
➡️የመጀመርያው ብለን ያነሳነው መንፈስ ቅዱስ ሕብረታችን ውስጥ ሲኖር ትልቁ
አላማው በ ሕብረታችን ውስጥ ክርስቶስን መግለጥ ነው።
➡️በሕብረታችን ውስጥ መዋደድን
➡️አንዱ ለሌላው ማሰብንና መኖርን
2,በሕብረት ውስጥ እኛ ሰዎች ምን ማድረግ አለብን?
➡️ትልቁ ነገር በሙሉ ልብ እግዚያብሄርን መፈለግ ነው
➡️ለ እግዚያብሔር መሸነፍ መንፈስ ቅዱስ እስከወደደ ድረስ በሕብረታችን ውስጥ እንዲሰራና የሱ ክብር እንዲገለጥ እኛ ምንም እንዳናዋጣና በራሳችን ምናረገው ነገር እንዳይኖር ሙሉ ለሙሉ የ ሕብረታችን ራስ መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ ማመን
📌 የማሰላሰያ ጥያቄ
1,አሁን ባላችሁበት ሕብረት የመንፈስ ቅዱስ አላማ እየተፈፀመ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?
2,ሕብረታችሁስ ምን ያክል በጌታ ፊት እየበረታ ነው?
3,አንዳችሁስ ለሌላችሁ የብርታት ምክንያት መ
ሆን ትችላላችሁ ?
4,ባላችሁበት ሕብረት ውስጥ ምን ይጎድላል ብላችሁ ታስባላችሁ?
👆እነዚህን ጥያቄዎችን አስብባቸውና ቀጣይ እናወራቸዋለን ከዛ በተረፈ ደግሞ ያለ እግዚያብሔር ምንም ማድረግ እንደማንችል በማወቅ በቻልነው መጠን ወደጌታ እንቅረብ።
ነገ🙏 የፀሎት ጊዜ ይኖረናል ከ 11:00-12:00 ስዓት
ተባረኩ እንወዳችኋለን 💛