🌹ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም🌹 dan repost
ስኬት #ከልፋት ጋር
✅:ስኬት በርግጥም #ልፋትን ይጠይቃል፡፡
🐜:#ጉንዳን ካሰበችው ለመድረስ ሺ ጊዜ ከምሰሶው ላይ ትወድቃለች ፤ ትነሳለች •
🐝:#ንብ ጣፋጩን ማር🍯 ለመጋገር ሚሊዮን ጊዜ አበቦች አካባቢ ትመላለሣለች •
🕊:#ወፍ መኖርያ ጎጆዋን ለመሥራት ማልዳ ወጥታ አምሽታ ትገባለች፡፡
•-•-•-•⚘•-•-•-•
☄:አዎን - ስኬት ትኩረትንና ትእግስትን ይጠይቃል… ያለ #ጥረትም ከስኬት ጫፍ አይደርሰም፡፡ ልብ በሉ፡-
🐺:#ተኩላ ያለመውን ለማደን ቦታና አቅጣጫ ቀያይሮ ያደባል ৲
🐈:#ድመት የተመኘችውን ለማግኘት በትእግስት ትጠባበቃለች ৲
🦁:#አንበሳ ያቀደውን ለመያዝ በአንክሮ ይከታተላል ৲
════ •• ════
✅:ስኬትና ውጤት ያለ እንቅስቃሴ አይገኝም፡፡ አስተዉሉ ፦
🐆:ነብር ካልተወረወረ አይዝም ⨳
🏹:ቀስት ካልተስፈነጠረ አያድንም ⨳
🗡:ሰይፍ ካልተሠነዘረ አይገድልም ⨳
💡ተንቀሣቀስ አትተኛ • • •
🎯:ለረጅም ጊዜ የተኛ ውሃ ይሸታል √
🎯:በአንድ ቦታ ላይ ለዘመናት የቆየ ድንጋይ አንድ ቀን ይፈለጣል √
✅:እንቅስቃሴ በረከት አለው
✅:በሥራ ዉስጥ ለውጥ አለ
✅:ሥራ ፈት ዋጋ የለዉም #ዜሮ ቁጥር ነው
✅:ሽቶ ጫን ጫን ሲሉት ጥሩ ሸተተ ৲
✅:ሰንደል ሲያቃጥሉት አከባቢውን አወደ
✅¹:የሰው ልጅም #በችግሮች ሲደበደብ ካልሆነ ጥሩ ጠረን አይወጣውም
#ወዳጆቼ ! መከራ፣ ፈተና ችግርን አትጥሉ፡፡
🌀:ዱኒያን የታገላት ነው የሚጥላት ☇
🌀:ዓለምን እልህ የተጋባ ነው የሚያሸንፋት ☇
🌀:ጀነትን በመንገዷን የፀና ነው የሚያሳካት ☇
🌿: ህይወት በየቀኑ ሩጫ ናት፡፡
🌿: የስኬት ገበያ ሁሉ ከባድ ውድድር አለው፡፡
🌿:መጀመሪያ የጨሠ ነው ኋላ ብርሃን የሚወጣው፡፡
ዛሬ የደከመ ነው ነገ የሚያርፈው፡፡
@islamic_picture_wallpaper
@islamic_picture_wallpaper
✅:ስኬት በርግጥም #ልፋትን ይጠይቃል፡፡
🐜:#ጉንዳን ካሰበችው ለመድረስ ሺ ጊዜ ከምሰሶው ላይ ትወድቃለች ፤ ትነሳለች •
🐝:#ንብ ጣፋጩን ማር🍯 ለመጋገር ሚሊዮን ጊዜ አበቦች አካባቢ ትመላለሣለች •
🕊:#ወፍ መኖርያ ጎጆዋን ለመሥራት ማልዳ ወጥታ አምሽታ ትገባለች፡፡
•-•-•-•⚘•-•-•-•
☄:አዎን - ስኬት ትኩረትንና ትእግስትን ይጠይቃል… ያለ #ጥረትም ከስኬት ጫፍ አይደርሰም፡፡ ልብ በሉ፡-
🐺:#ተኩላ ያለመውን ለማደን ቦታና አቅጣጫ ቀያይሮ ያደባል ৲
🐈:#ድመት የተመኘችውን ለማግኘት በትእግስት ትጠባበቃለች ৲
🦁:#አንበሳ ያቀደውን ለመያዝ በአንክሮ ይከታተላል ৲
════ •• ════
✅:ስኬትና ውጤት ያለ እንቅስቃሴ አይገኝም፡፡ አስተዉሉ ፦
🐆:ነብር ካልተወረወረ አይዝም ⨳
🏹:ቀስት ካልተስፈነጠረ አያድንም ⨳
🗡:ሰይፍ ካልተሠነዘረ አይገድልም ⨳
💡ተንቀሣቀስ አትተኛ • • •
🎯:ለረጅም ጊዜ የተኛ ውሃ ይሸታል √
🎯:በአንድ ቦታ ላይ ለዘመናት የቆየ ድንጋይ አንድ ቀን ይፈለጣል √
✅:እንቅስቃሴ በረከት አለው
✅:በሥራ ዉስጥ ለውጥ አለ
✅:ሥራ ፈት ዋጋ የለዉም #ዜሮ ቁጥር ነው
✅:ሽቶ ጫን ጫን ሲሉት ጥሩ ሸተተ ৲
✅:ሰንደል ሲያቃጥሉት አከባቢውን አወደ
✅¹:የሰው ልጅም #በችግሮች ሲደበደብ ካልሆነ ጥሩ ጠረን አይወጣውም
#ወዳጆቼ ! መከራ፣ ፈተና ችግርን አትጥሉ፡፡
🌀:ዱኒያን የታገላት ነው የሚጥላት ☇
🌀:ዓለምን እልህ የተጋባ ነው የሚያሸንፋት ☇
🌀:ጀነትን በመንገዷን የፀና ነው የሚያሳካት ☇
🌿: ህይወት በየቀኑ ሩጫ ናት፡፡
🌿: የስኬት ገበያ ሁሉ ከባድ ውድድር አለው፡፡
🌿:መጀመሪያ የጨሠ ነው ኋላ ብርሃን የሚወጣው፡፡
ዛሬ የደከመ ነው ነገ የሚያርፈው፡፡
@islamic_picture_wallpaper
@islamic_picture_wallpaper