ቀልድናቁምነገር😂


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ቀልዶች

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Viva games nw ahunu register argachihu jemrut sew bemegabez ke 500 br jemro yashelmal




ይሄን ቻናል በእጁ ማስገባት የሚፈልግ ካለ በውስጥ መስመር አናግሩን @NeBaD_j


😉እናቷ አራዳ ፍቅር የገባቸው
አባቷ ጩሉሌ ሀገር ያወቃቸው😜


ታዲያ ምን ያደርጋል ፋራ ናት ልጃቸው😒


#ታክሲ 🚎 ውስጥ #ሃምሣ ሣንቲም ለወደቀባት ቺክ #Flashlight አብርቶ ከሚፈልግ ወንድ በላይ #አሽቃባጭ የለም 😂😂


#ወንዶች ቺኮችን #Fb ላይ ካወሩ በኋላ
:
:
:
#ፎቶሽን 😁😁


ከእያንዳንዱ #Online #ተጥዳ ከምትውል #ሴት ጀርባ


አንድ #የሞባይል ካርድ የሚልክ ሚስኪን #ወንድ አለ 😋😁


ብታምኑም ባታምኑም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ መድሎ ሚሰሩት መብራት ሀይል እና ውሀ ልማት ብቻ ናቸው😁

@dmsjunior


አንድ የሰፈራችን ልጅ ኬጂ እየተማረ አስተማሪዋ ፍራሽ ስትዘረጋ አይቶ
ምን ቢል ጥሩ ነው.....................


ሚስ ልንቅም ነው?😂

አይ የዘመኑ ልጅ 👍

ሌሎች ቀልዶችን ለማግኘት join👇


ኑሮ ግራም ቀኝም አጋብቶት ቴሌቭዥኑን ሸጦ የቲቪ ሪሞት ገዝቶ ቢመጣ ሀሺሽ አጭሰህ ነው ብለው አሰሩት አሉ😜


ከቸከስህ ጋር ምግብ ቤት ምግብ በልተህ🍔🍕🍷 ሼር እናርግ ስትላት…

… የትኛውን Post 😂😂


#ባል_ወደ_ሚስቱ_ደውሎ 📞ወደ እቤት ስመጣ ከባድ አደጋ ደርሶብኝ ሀና ወደ ሆስፒታል🏥 ወስደችኝ እና እግሬ እንደተሰበረ እጄም እንደሚቆረጥ እና ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሆንኩ ዶ/ር ነገረኝ !

#ሚስት:- ማነች ሀና 🤔🤔


Modes: Ionian, Dorian, Mixolydian and Aolian modes of the pentatonic scale:


Ionian mode (traditionally known as 1st)   
     
C        D        E        G        A        C   




Dorian mode (traditionally known as 2nd)   
    
D        E        G        A        C        D 



Mixo-Lydian mode (traditionally known as 5th)      

G        A         C        D         E        G 




Aeolian mode (traditionally known as 6th)        

A        C        D        E        G        A   

@keldna_kumnger


አሁን ደግሞ pentatonic scale ላይ የሚገኙ ሞዶችን እንመልከት


Pentatonic Scale: a scale with five notes constructed by omitting the fourth and the seventh notes from the diatonic scale
C       D        E       G        A       C


Diatonic Scale: a scale with seven notes and the notes are:

C      D      E      F      G     A     B    C


ከላይ major scale እና minor scale ምን እንደሚመስሉ ካየን አሁን ደግሞ diatonic scale, pentatonic scale እና pentatonic scale ላይ የምናገኛቸውን ሞዶች (modes) እንመልከት


MINOR SCALES
Natural minor scales are dark, sad, and emotional sounding. The seven notes in all minor scales follow the same interval pattern: W-H-W-W-H-W-W (whole-half-whole-whole-half-whole-whole). There are twelve possible natural minor scales. In addition, there are three variations of the minor scale: natural, harmonic and melodic.
ማይነር ስኬል 7 ድምፆችን የያዘ ሲሆን በእያንዳንዱ ድምፆች መካከል ያለው ርቀት (W-H-W-W-H-W-W) በዚህ መልክ ይወከላል::


MAJOR SCALES
Natural major scales are bright, uplifting, and happy sounding. The seven notes in all major scales follow the same interval pattern: W-W-H-W-W-W-H (whole-whole-half-whole-whole-whole-half). There are twelve possible natural major scales.
ሜጀር ስኬል 7 ድምፆችን የያዘ ሲሆን በእያንዳንዱ ድምፆች መካከል ያለው ርቀት (W-W-H-W-W-W-H) በዚህ መልክ ይወከላል::
W = Whole Step [ግማሽ ድምፅ]
H = Half Step [ሙሉ ድምፅ]


SCALE (ቅኝት)
ቅኝት ድምፆች በኦክታቭ ውስጥ ካላቸው የፒች ዋጋ አንፃር የሚደረደሩበትን መንገድ ይወክላል:: ይህ ማለት የሙዚቃ ድምፆች በቅደም ተከተል ከወፍራም ወደ ቀጭን ተደርድረው የሚመጡበትን መንገድ ነው:: በርካታ የቅኝት ዓይነቶች እንዳሉ የሚታወቅ ቢሆንም መሰረታዊ የሚባሉት ሁለት ዋና ዋና የቅኝት አይነቶች ሜጀር ስኬል እና ማይነር ስኬል ናቸው::

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.