SCALE (ቅኝት)
ቅኝት ድምፆች በኦክታቭ ውስጥ ካላቸው የፒች ዋጋ አንፃር የሚደረደሩበትን መንገድ ይወክላል:: ይህ ማለት የሙዚቃ ድምፆች በቅደም ተከተል ከወፍራም ወደ ቀጭን ተደርድረው የሚመጡበትን መንገድ ነው:: በርካታ የቅኝት ዓይነቶች እንዳሉ የሚታወቅ ቢሆንም መሰረታዊ የሚባሉት ሁለት ዋና ዋና የቅኝት አይነቶች ሜጀር ስኬል እና ማይነር ስኬል ናቸው::