ኢንሹራንስ የተገባለት ዕቃ ጉዳት በደረሰበት ቀን ያወጣ የነበረው ዋጋ ኢንሹራንስ ከገባበት ዋጋ በልጦ ሲገኝ ሊከፈል የሚገባው ካሰ የሰ/መ/ቁ. 214395
#Danielfikadu Law Office
በንግድ ሕጉ አንቀጽ 679 መሠረት ኢንሹራንስ የተገባለት ዕቃ ጉዳት በደረሰበት ቀን ያወጣ የነበረው ዋጋ ኢንሹራንስ ከገባበት ዋጋ በልጦ ሲገኝ፣ በልጦ ለሚገኘው ዋጋ ኢንሹራንስ ገቢው ራሱ እንደ ኢንሹራንስ አድራጊ ተቆጥሮ ከጉዳቱ በመጠኑ በከፊል እንደሚችል ተመልክቷል፡፡መድን የተገባለት እቃ ዋጋ ዝቅከተደረገ ሕጉ ያላግባብ ዝቅ ከተደረገው ዋጋ በላይ ላለው አረቦን
እንዳልተከፈለበት ታሳቢ በማድረግ ኃላፊነቱ ለመድን ሰጪው ሳይሆን ለዕቃው ባለቤት መድን ገቢው ስለመሆኑ በግልጽ አስቀምጧል፡፡