Maedbet


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sotish


Online Kitchenware Shop
For more questions and comments contact us
@tedyestif

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sotish
Statistika
Postlar filtri




መጠጋትህን ቀጥል!

አዎ! የቻልከውን እያደረክ፣ ከቻልከው በላይም እየጣርክ፣ እየለፋህ፣ እየተጋህ፣ በአዳዲስ መንገዶች እየሞከርክ ህይወት ላላትሞና የታሰበችውን ያክል ላትሆን ትችላለች። ያዝኩት ስትላቸው የሚበተኑ፣ ደረስኩ ስትል የሚርቁህ፣ አገኘዋቸው ስትል የሚበኑ አያሌ ጉዳዮች ይኖራሉ። ጭራዉን አጥብቀህ መያዝህ እንኳን ላሰብክበት መዳረሻ ዋስትና ላይሆንህ ይችላል። ብዙ ዋጋ ከፍለህ የገነባሀው የፍቅር ህይወት የከፈልክለትን ዋጋ ያክል ሳይሆንልህ ሲቀር፤ ለዘመናት የለፋህበት ትምህርት ምንም ሳይጠቅምህ ሲቀር፣ የተማመንከው ስራ ውጤቱ አልባ ሲሆን፣ ተስፋ ያደረከው ሰው እየሸሸህ ሲመጣ፣ ነገሮች በተገላቢጦሽ መጓዝ ሲጀምሩ የተለየ ግንዛቤ፣ የተለየ አረዳድና ከወትሮው የላቀ ጥረት እንደሚጠበቅብህ አስተውል። በአንዳንድ የህይወት አጋጣሚ አንዳንድ ጉዳዮች ከሚጠቅባቸው ላነሰ እርካታ ይዳርጋሉ፣ ደስታ መስጠት ላይ ችግር ይኖርባቸዋል፣ የተሻለ ነገር ለመፍጠር አቅም ሲያንሳቸው ይስተዋላል።

አዎ! ጀግናዬ..! ውጤትህ ከጠበከው በታች በመሆኑ፣ የጓጓህለትን ያክል እርካታ ስላልሰጠህ፣ ስሜትህን ስላልቀየረ ብቻ ካመንክበት ተግባር እንዳትገታ። መጠጋትህን ቀጥል! የህይወትህ ትልቁ ሚስጥር ልታቆምበት ከነበረው አንድ እርምጃ ቦሃላ ሊሆን እንደሚችል አስብ፤ አንተነትህን የሚለካው፣ አቅምህን የሚያሳየው፣ ጥረትህን የሚያስመለክተው ውጤት በቅርብ ሊሆን እንደሚችል አስተውል። ምንም እንኳን የተጓዝከው አጭር መንገድ፣ በፅናት የታገልከውም ለተወሰነ ጊዜ ቢሆንም የሚቀርህና የሚጠበቅብህ ግን ካለፈው ጥረትህ በእጅጉ ያነሰ ነው። ስትነሳ በነበረህ ተነሳሽነት፣ ስትጀምር በነበረህ እውቀት፣ በጠዋቱ በነበረህ ሰሜትና ብቃት ላይ አይደለህም። አንድ በሞከርክ ቁጥር ምንም ካለመሞከር ተሽለህ ትገኛለህ፤ ወደጓጓህለት ግኚት በአንድ እርምጃ ትቀርባለህ፤ የሚቀርህን መንገድ ታሳጥራለህ።

አዎ! ያለዋጋ የሚገኝ ጠቃሚና ዋጋ ያለው ነገር የለም። መሃበራዊ ግንኙነትህ ያድግ ተዘንድ ተግባቢነት ላይ፣ ሰዎችን መረዳት ላይ፣ የእርስ በእርስ ግንኙነት ላይ መስራት ይኖርብሃል። የፍቅር ህይወትህ እንዲያድግ፣ ትርጉም እንዲሰጥህ፣ እንዲረጋጋና ሰላማዊ የደስታ ምንጭ እንዲሆንህ እለት እለት በመታደስ፣ በአዳዲስ ማራኪ ክስተቶችና ትርጉም ሰጪ ክንውኖች መሞላት ይኖርበታል። ሙያዊ አቅምህ እንዲዳብር፣ በብቃትህ የመተማመን ደረጃ ላይ እንድትደርስ፣ ተፈላጊነትህ እንዲጨምር፣ ያንተም ዋጋ ጎልቶ እንዲወጣ የበዛ ጥረት ከማያቋርጥ መስተጋብር ጋር ይጠበቅብሃል። የዛፉ ፍሬ ላይ ሳይሆን መወጣጫው ላይ አተኩር፣ በእርሱ ተማረክ። በስተመጨረሻ ከምትጎናፀፈው ድል በበለጠ ከትግሉ ጋር በፍቅር ውደቅ፣ በስሜት ተገናኘው፤ ከሂደቱ ጋር ተሳሰር፣ ከልብህ ውደደው። እንደ መዓድን አውጪው መዓድኑን ለማግኘት የመጨረሻው አንድ ቁፋሮ ሲቀርህ ጥረትህን እንዳታቆም።


ግሩም አባባሎች

1.አሸናፊ ለመሆን አንድም ሰዉ እንኳ በማይተማመንብህ ወቅት በራስህ ማመን አለብህ።
- ሹገር ሬይ ሮቢንሰን

2.የራስህን የህይወት እቅድ ዲዛይን ካላደረግክ ዕጣ ፈንታህ የሚሆነው በሌሎች እቅድ ውስጥ መኖር/መውደቅ ይሆናል።
- ጂም ሮን

3.ጨለማን ጨለማ አይገልጠውም፣ ብርሃን እንጂ፤ ጥላቻንም ጥላቻ አይፍቀውም፣ ጥላቻን ማጥፋት የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው።
- ማርቲን ሉተር ኪንግ

4.የስኬትን ቀመር (ፎርሙላ) ልሰጥህ አልችልም፤ ነገር ግን የዉድቀት ቀመር ልሰጥህ እችላለሁ፤ ያም ሁሉንም ሰዉ ለማስደሰት መሞከር ነዉ።
- ሀርበርት ስዎፕ

5.የማይገለን የህይወት ፈተና፣ ጠንካራ ያደርገናል።
- ፍሬደሪክ ኒቼ

6.በዓለም ላይ ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር፤ ያን ካደረክ ራስህን እየሰደብክ ነው ።
- አለን ስትራክ

7.ስለ አንድ ሰው ባህሪ ማወቅ ከፈለግክ ስልጣን ስጠው።
- አብርሃም ሊንከን

8.ሌሎች ሰዎች ምን ያህል በጣም ጥቂት ጊዜ (ከስንት አንዴ) ስለአንተ እንደሚያስቡ ብታውቅ ኖሮ፤ ሌሎች ስለ እኔ ምን ያስባሉ ብለህ አትጨነቅም ነበር። - ኤልኖር ሮዝቬልት

9.እራስን ሁን፣ የሚሰማህንም ተናገር፣ ምክንያቱም እራስህን በመሆንህ ቅር ለሚላቸው ሰዎች ቦታ/ደንታ መስጠት የለብህም፤ የሚበጁህ ሰዎች ደግሞ እራስህን በመሆንህ ቅር አይሰኙምና። - ዶ/ር ሱስ

10.ቅን አሳቢ ሰው ጽጌረዳ አበባው ላይ ሲያተኩር ጨለምተኛ ሰው ግን ጽጌረዳውን በመዘንጋት እሾሁ ላይ ያተኩራል።
- ካህሊል ጂብራን

11.ሳንቲም ብዙ ድምፅ ያሰማል፤ ገንዘብ ግን ምንም አያሰማም፤ ስለዚህ ዋጋህ ሲጨምር ወሬህን እየቀነስክ ና!
-ሼክስፒር

12.ለቀላል ህይወት አትፀልይ፤ ሆኖም አስቸጋሪውን ለመቋቋም ጥንካሬ እንዲኖርህ ፀልይ። - ብሩስ ሊ

13.ሌላን ሰው ለመሆን መፈለግ የራስን ማንነትን ማባከን ነው።
- ኩርት ኮቤይን

14.የዚህች አለም ታሪክ ማለት በራሳቸዉ የሚያምኑ የጥቂት ግለሰቦች ታሪክ ማለት ነዉ።
- ስዋሚ ቪቬካናንዳ

15.የወደፊቱን ለመተንበይ የተሻለው ዘዴ፤ ወደፊትን መፍጠር ነው።
- አለን ኬይ

#Share


Join: t.me/maedbet


መነቀፍህ አይቀርም!
፨፨፨፨/////////፨፨፨፨
ጉዳይ የምትሰራው ተዓምር አይደለም፤ ጉዳዩ የምትፈጥረው አዲስ አለም አይደለም፤ ጉዳዩ በራስህ ተጣጥረህ የምትደርስበት ከፍታ እደለም፤ ቁብነገሩ ብቻህን ሮጠህ የምትበጥሰው ሪከርድ፣ ብቻህን ደክመህ የምታመጣው ውጤትም አይደለም። ጉዳዩ መጀመር፣ መስራት፣ ማድረግ መቻልህ ብቻ ነው። ምንም ብታደርግ ግድ አይሰጣቸውም፣ ሃገር ዝረፍክ ሃገር አለማህ፣ እራስህን ጠቀምክ እራስህን ጎዳህ፣ ፍጥነትህን ጨመርክ ዝግ አልክ፣ አገባህ አላገባህ፣ ወለድክ አልወለድክ አጀንዳ ከመሆን፣ የወሬ ርዕስ መነጋገሪያ ከመሆን መቼም አታመልጥም። አንድ እርምጃ በተራመድክ ቁጥር አይኖች ወዳንተ ይሆናሉ፣ ጆሮዎች ወዳንተ ያዘነብላሉ፣ መነጋገሪ ሊያደርጉህ ይፋጠናሉ። ሊጥሉህ ቢሽቀዳደሙም ስለመነሳትህ፣ ስለመታረምህ ግድ አይሰጣቸውም።

አዎ! ጀግናዬ..! መነቀፍህ አይቀርም፣ መወገዝህ አይቀርም። ለመወገዝም ሆነ ለመነቀፍ ብዙ አስደናቂና አስደማሚ ተዓምር መስራት አይጠበቅብህም። ብዙሃኑ ስለሁሉም ነገር የሚያውቅና የሚያገባው ይመስለዋል፣ ለዛም በየትኛውም አጋጣሚ ማውራት ይፈልጋል፣ አስተያየት መስጠት ያምረዋል፣ ለመተቸት ይንደረደራል፣ ነቀፋ ይቀድመዋል። ማንንም እንደ ልማዱና እንደማንነቱ ካልተቀበልከው ትልቁ መሰናክልህ ሰው ሊሆን እንደሚችል አስታውስ። አንዳንዴ ልታገለግለው በለፋህ፣ ልትረዳው ጊዜህን፣ እራስህን ለሰዋህ እርሱ እራሱ መልሶ ህፀፅ ያወጣብሃል፤ ጣት ይቀስርብሃል፤ ጥረትህን ያሳንሰዋል፤ ዋጋ ያሳጣሃል። ብዙዎች በሰዎች ተሰናክለው ወድቀዋል፣ ብዙዎች በሰዎች ንግግር፣ በሰዎች ተግባር ከህልማቸው ተለይተዋል፣ አላማቸውን ትተዋል፣ እቅዳቸውን ጥለዋል።

አዎ! ጥቂቶች ግን በትቺታቸው ላይ ተራምደዋል፣ በስድብ በዘለፋቸው ላይ ተሸጋግረዋል፣ በስራቸው የተናጋሪዎችን አፍ አዘግተዋል። የምትሰማውን ካልመረጥክ፣ የምታየውን ካልለየህ፣ የሚጠቅምህ ላይ ብቻ ካላተኮርክ ትቺቱን ደጋግመህ በሰማህ ቁጥር፣ እርሱ ላይ ባተኮርክ ልክ እየተንሸራተትክ፣ እየወደክ፣ አላማህን እየሳትክ፣ እራስህን እያጣህ ትመጣለህ። በምድር ርካሹና የትምቦታ የምታገኘው ነገር ሃሳብና አስተያየት ሆነና የሚያውቀው የማያውቀውም፣ የሚመለከተውም የማይመለከተው አስተያየት ለመስጠት ሰስቶ አያውቅም። በማንም አስተያየት የመጣ ህልም የለህምና ማንንም እንዳትሰማ፤ ማንም ደግፎህ የህይወት አለማህን አላገኘህምና ለማንም ነቀፋ ጆሮ እንዳትሰጥ፤ ብቻህን ያየሀውን ህልም ብቻህን ማሳካት እንደምትችል አሳይ፤ ከውስጥህ የመነጨው የህይወት ስንቅ በፍሬው አስመስክር።

❤️መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤️


Maedbet dan repost


Maedbet dan repost
🌞🔥 Saach touch technology electric stove (ሳቺ ተች የኤሌክትሪክ ስቶቭ) Telegram : t.me/maedbet



⏲ Touch screen control system


⏰ ለአጠቃቀም በጣም ምቹ እና ዘመናዊ

🌬🔥ከመጠን በላይ እንዳይግል መከላከያ ያለው

☔️ ቆሻሻ የማይዝ

🌟 በ7000 ብር

👉 0900105510


👉 0912706570

ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን 🚚🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Product ID MD-035


Maedbet dan repost




Maedbet dan repost
🍿☕️🍿 Sonifer COFFEE ROASTER 🍿☕️🍿 Telegram : t.me/maedbet 💠

🫖 ሶኒፈር የቡና መቁያ

☕️ ስራዎትን የሚያቀል ልዩ እቃ

🔅 እስከ 750 gm ቡና በአንዴ የሚቆላ

🔆 ዘመናዊ የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው

🎂 ለፈንድሻ መቁያ የሚሆን

🍔 ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ ዘመናዊ እቃ

🌟 7000 ብር

👉 0912706570

👉 0900105510

ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን 🚚🇪🇹🇪🇹🇪🇹




Maedbet dan repost
🥑🥩🥑 Sokany hand blender 4 in 1 (ሶካኒ የጁስ እና የሽንኩርት መፍጫ 4 በ 1) 🥑🍋🥑 Telegram : t.me/maedbet

🔆አምስት በአንድ ተቀያያሪ ስራዎን የሚያቀል እቃ

🔆 ለክሬም ለሾርባ ለህፃናት ምግብ መቀላቀያ እንዲሁም ለማንኛውም እይነት ጁስ መፍጫነት የሚያገለግል

🔆 ቀይ እና ነጭ ሽንኩርት መፍጫ

🔆 ለስጋ መፍጫ

🔆 የእንቁላል መምቻ

🔆 በሚ.ሊ ልኬት የያዘ ጆግ

⚡️500 ዋት ጉልበት ያለው

🌟 እነዚህን ሁሉ በአንድ የያዘ እቃ

በ4500 ብር የራስዎ ያድርጉ


👉 0912706570

👉 0900105510

ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን 🚚🇪🇹🇪🇹🇪🇹


Maedbet dan repost


Maedbet dan repost


Maedbet dan repost
Sokany® 7 in 1 Multi Functional Sandwich Maker

Telegram : t.me/maedbet

👉🏻 ሰባቱን በአንድ ያካተተ ስናክ ሜከር

👉 ለብስኩት

👉 ለሳንድዊች

👉 ለኦምሌት

👉 ለዶናት

👉 ለለውዝ

👉 ለግሪል መጥበሻ

👉 ለዋፍል መጋገርያ

👉 ልጆች ላላቸው በተለያየ መልኩ ቁርሳቸውን ለማዘጋጀት ተመራጭ

👉 መጠኑ ከሌሎት 7 በ 1 ስናክ መስርያዎች ከፍ ያለ

👉 ሁሉም ፓትራዎች የማይዙ ናቸው።

ዋጋ ::-- 7,100 birrr




Maedbet dan repost
❇️total   Vacuum Cleaner

ቶታል   የምንጣፍ ማፅጃ


👉▪️  የማፅዳት አቅሙ ከፍተኛ

👉▪️
👉▪️  360° መያዛው የሚሽከረከር

👉▪️  1400 ዋት ጉልበት ያለው

👉▪️  ለቤት ለመኪና ለሱቅ መሆን የሚችል

     💦 ዋጋ፦ ✅ 20,200 ብር


📱0912706570

📱0900105510


Free delivery | ያሉበት ድረስ በነፃ እንልካለን

Telegram https://t.me/maedbet


Maedbet dan repost


Maedbet dan repost


Maedbet dan repost
🥮🎂🥞 classy touch microwave oven (ክላሲ ተች ማይክሮ ዌቭ ኦቨን) 🥞🎂🥮 Telegram : t.me/maedbet 💠

🍿 የሚወዱትን ምግብ ለማሞቅም ሆነ ለማብሰል ምቹ የሆነ እቃ

🥮 ለኬክ፣ ለፒዛ እና ለተለያዩ ጥብሳጥብሶች

👌ፍጥነት እና ጥራት ያለው እቃ

👏 ለአጠቃቀም በጣም ምቹ


🔆20 litter በ15500 ብር

👉 0912706570

👉 0900105510


ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን 🚚🇪🇹🇪🇹🇪🇹


https://www.tiktok.com/@funny.funny.tv?_t=8qWsMmtfRaw&_r=1
Funny funny tv on TikTok
@funny.funny.tv 3.5m Followers, 2 Following, 27.1m Likes - Watch awesome short videos created by Funny funny tv

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.