ኢብኑል ቀይም አል-ጀውዚይ እንዲህ ይላሉ:-
قال ابن الجوزي: اعلمْ أن أولَّ تلبيسِ إبليس على النَّاسِ صدّهم عن العلمِ؛ لأن العلمَ نورٌ، فإذا أطفأ مصابيحَهم خبطَهم في الظَّلامِ كيفَ شاءَ
«እወቅ ! ሰይጣን ሰዎችን የሚያደናግርበት የመጀመሪያው መንገድ እነርሱን ከእውቀት በማራቅ ነው። ምክንያቱም እውቀት ብርሃን ነውና። ታድያስ ያንን ብርሃን ከወሰደባቸው ቡኋለ በጭለማ ውስጥ እንደፈለገ ያደርጋቸዋል።»
(📚The Devil Deceptions 'Talbis Iblis' 1/309)
® https://t.me/mahircomp123