🪶ለምን አንድ «ታላቅ ቻሌንጅ» ለክርስቲያኖች አናቀርብም ? የጠየቅነውን ነገር መረጃ ያመጣ ሰው የ100$ (ዶላር) አሸናፊ ይሆናል (ሽልማቱ የምሬን ነው) !
....
✅ከሙሉ መፅሐፍ ቅዱስ ❲ከብሉይ እና አዲስ❳ «ከአንድ በላይ ማግባት ዝሙት ነው» ተብሎ በሕግ ደረጃ በግልጽ የተቀመጠ አንድ ጥቅስ ስጡን።
[፨] መልሳችሁን እዚሁ ኮሜንት መስጫ ላይ አስቀምጡ።
....
✅ከሙሉ መፅሐፍ ቅዱስ ❲ከብሉይ እና አዲስ❳ «ከአንድ በላይ ማግባት ዝሙት ነው» ተብሎ በሕግ ደረጃ በግልጽ የተቀመጠ አንድ ጥቅስ ስጡን።
[፨] መልሳችሁን እዚሁ ኮሜንት መስጫ ላይ አስቀምጡ።